am_ezk_text_udb/18/12.txt

1 line
613 B
Plaintext

\v 12 ድኾችንና ችግረኞን ቢበድል፣ ቢቀማ፣ ገንዘብ ሲያበድር በመያዣ የያዘውን ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት ሳይመልስ ቢቀር፣ ከጣዖቶች እርዳታ ቢለምን፣ አስጸያፊ ነገሮችን ቢያደርግ \v 13 ገንዘቡን በወለድ ቢያበድር፣ እንዲህ ያለውን ሰው በሕይወት እንደማኖረው የምታስቡ ከሆነ ተሳስታችኃል፡፡ እነዚህን አስጸያፊ ነገሮች ሁሉ አድርጓልና ይሞተል፤ ለሞቱም ተጠያቂው እርሱ ራሱ ይሆናል፡፡