am_ezk_text_udb/18/10.txt

1 line
379 B
Plaintext

\v 10 ነገር ግን ይህ ሰው ዐመፀኛና ነፍሰ ገዳይ የሆነ ከእነዚህም ጥፋቶች አንዱን የፈጸመ ልጅ ቢኖረው፣ \v 11 አባቱ ከእነዚህ በደሎች አንዱን እንኳ የፈጸመ ባይሆን፣ ልጁ ግን፣ ተራራ ላይ ለጣዖት የተሠዋውን ቢበላ፣ ከሰው ሚስት ገር ቢተኛ፣