am_ezk_text_udb/18/05.txt

1 line
397 B
Plaintext

\v 5 አንድ ሰው ጻድቅ ፍትሐዊና ቀና ቢሆን፣ \v 6 በኮረብታው ላይ ባለው መስገጃ ለጣዖት የተሠዋ ሥጋ አይበላም፤ ሌሎቹ እስራኤላውያን እንደሚደርጉት አማልክት እንዲረዱት አይጠይቅም፣ ከለላ ሰው ሚስት ጋር ወይም የወር አበባ ከታያት ሴት ጋር አይተኛም