am_ezk_text_udb/12/19.txt

1 line
726 B
Plaintext

\v 19 ለእስራኤል ህዝብ ጌታ እግዚአብሔር ገና በኢየሩሳሌምና በሌሎች የእስራኤል ሥፍራዎች ለሚኖሩት እንዲህ በላቸው በአገራቸው ያለው ሁሉ በቅርቡ ይወሰዳል እርሱም -------- ምግባቸውን ይበላሉ ውሃውንም ይጠጣሉ፡፡ ይሄም የሚሆነው በዚያ ------- የቀሩትን በአመፀኛው ሥራቸው በመቀጠላቸው ነው፡፡ \v 20 የሚኖሩባቸው ከተማዋም ይፈራርሳል ምድራቸውም ፍሬ ቢስ ይሆናል ከዚያም እኔ የተናገርኩት ለመፈፀም ኃይል ያለኝ እግዚአብሔር ይህን እንደማደርግ ያውቃሉ፡፡