am_ezk_text_udb/12/14.txt

1 line
786 B
Plaintext

\v 14 በዙሪያው ያሉትን አማካሪዎቹንና ወታደሮችን ሁሉ በየአቅጣጫው እበትናቸዋለሁ ጠላቶቹም በጐራዴዎቻችሁ እንደወጓችሁ አደርጋለሁ፡፡ \v 15 በህዝቦች ሁሉ መካከል በበተንኳቸው ጊዜ እኔ እግዚአብሔር የተናገርኩትን ለመፈፀም ኃይል መሆኑን ያውቃሉ፡፡ \v 16 ሆኖም ከእነርሱ አንዳንዶቹን በሠይፍ ከመገደል ወይም ከሞት ወይም በህመም ከመሞት አትርፍ የፈፀሙትን አስከፊ ሥራ እንዲዘግቡና አየርጋሉ እኔም እግዚአብሔር አደርገዋለሁ ብዬ የተናገርኩትን ለመፈፀም ኃይል ያለኝ መሆኑን ያውቃሉ፡፡