am_ezk_text_udb/12/07.txt

1 line
396 B
Plaintext

\v 7 እኔም ጌታ እግዚአብሔር የተናገረኝን አደረግሁ በቀንም ወደ ምርኮ አንደሚሄድ ሰው አዘጋጅቼ የነበረው ዕቃዎችን ከቤቴ አወጣሁ፡፡ ከዚያም በምሽት የከተማይቱን ግንብ ቆፍሬ ሰዎቹ እያዩኝ ጓዜን በተከሻዬ ላይ አድርጌ ከተማይቱን ለቀቁ ወጣሁ፡፡