am_ezk_text_udb/08/03.txt

1 line
686 B
Plaintext

\v 3 እጅ የሚመስል ነገር ዘርግቶ የራስ ፀጉሬን ይዞኝ መንፈስ ከምድር በላይ ክፉ አደርገኝ እግዚአብሔር በራዕይ ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌም ወሰደኝ፡፡ ወደ መቅደሱ እግዚአብሔርን ወደ ሚያስተወን ወደ ሚያስቆጣው ጣዖት ወደነበረበት ወደ ውስጠኛው የሰሜን በር ወሰደኝ \v 4 በዚያም በፊት ለፊቴ እስራኤላውያን አስቀድመው ያመልከው የነበረው ብሩህ የሆነ የእግዚአብሔር ብርሃን ነበረ፡፡ ይህን በሜዳ ላይ ያየሁትን ራዕይ ይመስላል፡፡