am_ezk_text_udb/40/48.txt

4 lines
687 B
Plaintext

\v 48 48. ከዚያም ወደ ቤተ መቅደሱ መተላለፊያ በረንዳ አመጣኝ፡፡ የበረንዳዎቹን ዐምዶች ሲለካ፣ የእያንዳንዱ መጠን 2.7 ሜትር ሆኖ ተገኘ፡፡ የመግቢያው በር ርዝመት ሰባት ሜትር ሲሆን፣ የግንቦቹም ስፋት እያንዳንዳቸው 1.6 ሜትር ስፋት ያላቸው ሆነው ተገኙ፡፡
\v 49 49. መተላለፊያ በረንዳው ዐሥራ አንድ ሜትር ስፋት፣ ወርዱም ስድስት ሜትር ነበር፡፡ ወደዚያ የሚወስዱ አሥር ደረጃዎች ነበሩ፤ በየዐምዱም ጐንና ጐን ምሰሶዎች ነበሩ፡፡