am_ezk_text_udb/40/42.txt

4 lines
749 B
Plaintext

\v 42 42. ፈጽሞ የሚቃጠል መሥዋዕት የሚቀርብባቸው ከተጠረበ ድንጋይ የተሠሩ አራት ጠረጴዛዎች ነበሩ፤ የእያንዳንዳቸው ርዝመት፣ ወርድና ቁመት አንድ ሜትር ተኩል ነበር፤ ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚቀርቡ እንስሳትን ለማረድ የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን ካህናቱ የሚያኖሩት እነዚህ ድንጋይ ጠረጴዛዎች ላይ ነበር፡፡
\v 43 43. እንዲሁም አንድ አንድ ስንዝር የሚሆኑ ሁለት ጣት ያላቸው ሜንጦዎች በግንቡ ዙሪያ ተንጠልጥለው ነበር፤ ጠረጴዛዎቹ የመሥዋዕቱ ሥጋ ማስቀመጫ ነበሩ፡፡