am_ezk_text_udb/40/40.txt

2 lines
529 B
Plaintext

\v 40 40. ከውስጠኛው አደባባይ ውጪ ወደ ሰሜን በር ከሚወስዱት ደረጃዎች በስተ ቀኝ በኩል ግራና ቀኙን ሌሎች ሁለት ሁለት ጠረጴዛዎች ነበሩ፡፡
\v 41 41. በእያንዳንዱ ውስጣዊ አደባባይ በስተ ውጭ አራት ጠረጴዛዎች፣ በስተ ውስጥ በኩል አራት ጠረጴዛዎች ነበሩ፤ ለመሥዋዕት የሚቀርቡ እንስሳት የሚታረዱት እነዚህ መሠዊያዎች ላይ ነበር፡፡