am_ezk_text_udb/40/38.txt

4 lines
530 B
Plaintext

\v 38 38. በእያንዳንዱ የውስጥ መግቢያ በር በረንዳ አጠገብ ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚቀርቡ እንስሶች ሥጋ የሚታጠብባቸው ክፍሎች ነበሩ፡፡
\v 39 39. በእያንዳንዱ በረንዳ ግራና ቀኝ ሁለት ሁለት ጠረጴዛዎች ነበሩ፣ ፈጽሞ የሚቃጠል መሥዋዕት፣ የኃጢአት መሥዋዕትና የበደል መሥዋዕት እንስሳት የሚታረዱት እነዚህ መሠዊያዎች ላይ ነበር፡፡