am_ezk_text_udb/40/24.txt

4 lines
704 B
Plaintext

\v 24 24. ከዚያም በደቡብ በኩል ወዳለው በር አመጣኝ፤ መግቢውንም ለካው፡፡ መጠኑም እንደ ሌሎቹ በሮች ነበር፡፡ የዘብ ጠባቂዎቹ ቤቶች፣ በዘብ ጠባቂዎቹ ቤቶች መካከል ያሉ መከለያዎችና የመግቢያው በር በሌላው ወገን ካሉት ጋር ተመሳሳይ ነበሩ፡፡
\v 25 25. የመግቢያው በርና መተላለፊያ በረንዳው፣ እንደ ሌሎቹ ሁሉ በዙሪያው ጠባብ መስኮቶች ነበሩት፡፡ የመግቢያው በርና መተላለፊያ በረንዳው ሃያ አምስት ሜትር ርዝመትና 13.5 ስፋት ነበራቸው፡፡