am_ezk_text_udb/40/14.txt

3 lines
711 B
Plaintext

\v 14 14. ከዚያም ሰውየው በዘብ ቤቶቹ መካከል ያለውን መከለያ ግድግዳ ሲለካ ርዝመቱ ሰላሣ ሁለት ሜትር ሆኖ ተገኘ፤ የተለካው ከአደባበዩ ፊት ለፊት እስካለው መተላለፊያ በረንዳ ድረስ ነበር፡፡
\v 15 15. ከመግቢያው ጀምሮ እስከ መውጫው ድረስ ያለው የመተላለፊያ ርዝመት ሰላሣ ሁለት ሜትር ነበር፡፡
\v 16 16. ክፍሎቹ እንደ መተላለፊያ በረንዳዎቹ በሁለት በኩል ትንንሽ መስኮቶች አሏቸው፡፡ በእያንዳንዱ ክፍል ግራና ቀኝ የዘንባባ ዛፍ ተቀርጾበታል፡፡