am_ezk_text_udb/40/03.txt

4 lines
711 B
Plaintext

\v 3 3. ወደዚያ ሲወስደኝም እንደ ናስ የሚያበራ መልክ ያለው ሰው አየሁ፡፡ ወደ ከተማው በሚያስገባው በር ላይ ቆሞ ነበር፤ በእጁም ከናይለን የተሠራ ገመድና መለኪያ ዘንግ ይዞ ነበር፡፡
\v 4 4. እርሱም እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የማሳይህን በጥንቃቄ ተመልከት፤ የምነግርህንና የምታየውን ልብ በል፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር ወደዚህ ያመጣህ ለዚሁ ነውና፡፡ በኃላም እዚህ ያየኸውን ማንኛውንም ነገር ለእስራኤል ሕዝብ መናገር አለብህ፡፡