am_ezk_text_udb/31/16.txt

6 lines
374 B
Plaintext

\v 16 የዚያን ዛፍ መውደቅ - ማለት የአሦርን መውደም
የሰሙ ሕዝቦች ደነገጡ፡፡ እነርሱም በቂ ውሃ
እንዳገኙ በሊባኖስ እንዳሉ ዛፎች ያማሩ ነበሩ
ነገር ግን በዚያ ዝግባ የተመሰለው
ንጉሥ እንደ ሙታን ሆነው ወዳሉበት ቦታ
ሲመጣ ተጸናኑ፡፡