am_ezk_text_udb/31/08.txt

9 lines
679 B
Plaintext

\v 8 8. በእግዚአብሔር አትክልት ቦታ በኤደን የነበሩ የሊባኖስ
ዝግባ ዛፎች ሊወዳደሩት አይችሉም
የጥድ ዛፎች የእርሱን ቅርንጫፎች አይተካከሉትም
የአስታ ዛፎችም ከእርሱ ቅርንጫፎች ጋር አይወዳደሩም፡፡
በእግዚአብሔር አትክልት ቦታ በገነት ካሉ ዛፎች የእርሱን
ያህል ውህ አልነበረም፡፡
\v 9 9. ያንን ዛፍ እጅግ ያማረና ቅርንጫፎቹም እንዲንሰራፉ
ስላደረግሁ፣ በእግዚአብሔር አትክልት ቦታ በገነት
ያሉ ዛፎች ሁሉ ቀኑበት፡፡