am_ezk_text_udb/17/19.txt

3 lines
716 B
Plaintext

\v 19 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ በሕያውነቴ እምላለሁ፤ ያቃለለውን መሐላዬንና ያፈረሰውን ኪዳኔን በራሱ ላይ አመጣለሁ፡፡
\v 20 መረቤን በላዩ እዘረጋለሁ፤ በወጥመድም ይያዛል፤ ወደ ባቢሎን እወስደዋለሁ፤ በእኔ ላይ ስላመፀም በዚያ እፈርድበታለሁ፡፡
\v 21 ማምለጥ የሞከረ ሰራዊቱ በጠላቶቻቸው ሰይፍ ይገደላሉ፤ በሕይወት የተረፉትም በተለያዩ አቅጣጫ ይበተናሉ፡፡ ያኔ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ሥልጣን እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡