am_ezk_text_udb/17/15.txt

2 lines
664 B
Plaintext

\v 15 የባቢሎንን ሠራዊት መውጋት የሚችልበት ፈረሶችና ሰራዊት እንዲልክለት ወደ ግብፅ ባለ ሥልጣኖች መልእክተኞችን በመላክ የይሁዳ ንጉሥ የባቢሎን ንጉሥ ላይ ዐመፀ፤ ይህ ዕቅዱ ግን አልተሳካለትም፤ የገቡትን ውል የሚያፈርሱ ገዦች በፍጹም ማምለጥ አይችሉም፡፡
\v 16 እኔ ጌታ ያህዌ በሕያውነቴ እምላለሁ፣ ይህ ንጉሥ በዙፋን ላይ ካስቀመጠው ከባቢሎን ንጉሥ ጋር በመሐላ የገባውን ቃል በማፍረሱ በባቢሎን ይሞታል፡፡