am_ezk_text_udb/17/11.txt

2 lines
342 B
Plaintext

\v 11 ያህዌም እንዲህ አለኝ፤
\v 12 የምሳሌውን ትርጒም መረዳት ይችሉ እንደሁ እስቲ እነዚያን ዐመፀኞች ጠይቃቸው፤ የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ንጉሡንና መሳፍንቱን ወደ ባቢሎን እንደ ወሰዳቸው ንገራቸው፤