am_ezk_text_udb/10/20.txt

1 line
637 B
Plaintext

\v 20 እነዚህም በክብር ወንዝ አጠገብ ያየኋቸው እነዚያው ህያዋን ፍጥረታት ነበሩ እነሱም ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት መሆናቸውን እንደሆኑ ተረዳሁ/አወቅሁ፡፡ \v 21 እያንዳንዳቸው አራት ፊቶችና አራት ክንፎች ነበሯቸው ከክንፎቻቸውም በታች ሥር የሰው እጆች የሚመስሉ ነገሮች ነበሩ፡፡ \v 22 ፊቶቻቸውም በክብር ወንዝ አጠገብ ያየኋቸው እንዚህ ፊቶች ነበሩ እያንዳንዳቸውም በቀጥታ ወደፊት ይበሩ ነበር፡፡