am_ezk_text_udb/04/16.txt

1 line
585 B
Plaintext

\v 16 ከዚያም እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ ሆይ እየሩሳሌም ምግብ እንደትገኝ አደርጋለሁ፡፡ ከዚያም መሪዎች የሚቀድላቸውን ያህል ጥቂት ምግብ ይበላሉ ጥቂትም ውሃ ይጠጣሉ፡፡ ይሄንን በጭንቀትና በስጋት ያደርጉታል፡፡ \v 17 የእንጀራ የውሃ እጥረት ስለሚሆን እርስ በርሳቸው በመገረም ክሳታቸውን ይተያያሉ ይሄም የሚሆነው በፈፀሙት ኃጢያት በመስጠታቸው ምክንያት ነው፡፡