am_ezk_text_udb/04/09.txt

1 line
481 B
Plaintext

\v 9 ይህን ከማደርግ አስቀድሞ ለሦስት መቶ ዘጠና ቀናት በግራ ጐንህ ስተትኛ የምትበላውን ጥቂት ገብስ ስንዴ ባቂላ ምስር ማሸላና አጃ አዘጋጅ፡፡ \v 10 በነዚያም ቀናት በየዕለቱ አንድ መቶ ግራም የሚሆን ዳቦ ትበላለህ፡፡ \v 11 እንዲሁም በነዚያ ቀናት በየዕለቱ የምትጠጣው ልክ ግማሽ ሊትር ውሃ ይሆናል፡፡