am_ezk_text_udb/04/01.txt

1 line
802 B
Plaintext

\c 4 \v 1 እግዚአብሔርም ደግሞ የሰው ልጅ አንድ ታላቅ ሸክላ ውሰድና በላዩ ላይ የኢየሩሳሌምን ቅርፅ ምሳሌ ሥራበት፡፡ \v 2 ከተማዋንም ሲወስዱ የጠላት ወታደሮች በዚያም ሞሽካ እንደሚሠሩት አይነትምስል ስራበት በዙሪያዋም የሚያፈርስ ግንደ ምስል ሳልባት፡፡ \v 3 የብረት ምጣድም ወሰደና እንደ ብረት ግድግዳ በአንተና በተቀረፀችው ከተማ መካከል አደርን፡፡ ከዚያም ፊትህን ወደ እርሷ ምስሊ አሉር፡፡ ያም ከተማን ለማጥቃት የሚከብብ ሠራዊት ምሳሌ ነው፡፡ ይህም ለእስራኤል ህዝብ ማስጠንቀቂያ ይሆናል፡፡