am_ezk_text_udb/27/28.txt

9 lines
538 B
Plaintext

\v 28 28. የመርከበኞችሽን ጩኸት የሰሙ፣
ባሕሩ ዳርቻ ያሉ ከተሞች ሰዎች ተናወጡ፡፡
\v 29 29. ቀዛፊዎች ሁሉ፣ መርከባቸውን ጥለው ይሄዳሉ
መርከብ ነጂዎችና መርከበኞችም ሁሉ ወርደው
ባሕሩ ዳር ይቆማሉ፡፡
\v 30 30. አንቺ ላይ ከደረሰው የተነሣ ድምፃቸውን
ከፍ አድርገው አምርረው አለቀሱ፡፡
ራሳቸው ላይ ትቢያ ነስንሰው
ዐመድ ላይ ተንከባለሉ