am_ezk_text_udb/27/12.txt

2 lines
465 B
Plaintext

\v 12 12. ከምትነግጃቸው ነገሮች ብዛት የተነሣ የተርሴስ ሰዎች ከአንቺ ጋር የንግድ ልውውጥ ያደርጉ ነበር፤ ብርቅ፣ ቆርቆሮና እርሳስ እያመጡ በሸቀጦችሽ ይለዋወጡ ነበር፡፡
\v 13 13. የግሪክ፣ የቶቤልና የሞሳሕ ሰዎች ባሪያዎችንና ከናስ የተሠሩ ነገሮችን እያመጡ ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፡፡