am_ezk_text_udb/17/22.txt

1 line
503 B
Plaintext

\v 23 22. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ከረጅሙ ዝግባ ጫፍ ላይ አንድ ቅርንጫፍ ወስጄ እተክለዋለሁ፤ ከቀንበጦቹ ጫፍ አንዱን ቀንጥሼ ከፍ ባለ ተራራ ላይ እተክለዋለሁ፡፡ \v 22 ቅርንጫፎች ያወጣል፤ ፍሬ ያፈራል፤ ያማረ ዝግባም ይሆናል፡፡ የወፍ ዐይነት ሁሉ መኖሪያውን በዚያ ያደርጋል፤ በቅርንጫፎቹም ጥላ ሥር ያርፋል፡፡