\v 29 የእስራኤል ሕዝብ ገንዘብ እንዲሰጧቸው ሌሎችን ያስገድዳሉ፤ሕዝቡንም ይዘርፋሉ፤ ድኾችን ይጨቁናሉ፤ በመካከላቸው ላሉት የባዕድ አገር ሰዎች በቅንነት አይፈርዱም፡፡