am_ezk_text_udb/22/23.txt

1 line
740 B
Plaintext

\v 23 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፣ \v 24 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤላውያን እንዲህ በል፣ ‹በያህዌ ፊት አስጸያፊዎች ሆናችኋል፤ ተቀባይነት አጥታችኋል፤ ያህዌ በእናንተ ተቆጥቷል፤ ስለዚህ በአገራችሁ ዝናብ አይኖርም፡፡ \v 25 መሪዎቻችሁ የገደሉትን እንደሚዘነጣጥሉ አንበሶች ናቸው፤ መሪዎቿ ሕዝባቸውን ይገድላሉ፤ ከሕዝባቸው ገንዘብም ሆነ ሌላ ንብረት ያገኙትን ሁሉ ይወስዳሉ፤ ብዙ ወንዶችን በመግደል ሚስቶቻቸውን ያለ ባል ያስቀራሉ፡፡