am_ezk_text_udb/22/20.txt

2 lines
652 B
Plaintext

\v 20 ሰው ብርንና መዳብን፣ ብረትንና እርሳስን፣ እንዲሁም ቆርቆሮን ለማቅለጥ ምድጃ ውስጥ አስገብቶ እሳት እንደሚያነድ ሁሉ፣ እኔም እንዲሁ በቁጣዬና በመዓቴ ወደ ኢየሩሳሌም አሰበስባችኋለሁ፤ በዚያም አቀልጣችኋለሁ፡፡
\v 21 የቁጣዬን እሳት በእስትንፋሴ አነድባችኋለሁ፤ እናንተም በዚያ ውስጥ ትቀልጣላችሁ፤ \v 22 ብር በምድጃ እንደሚቀልጥ ትቀልጣላችሁ፤ እኔ ያህዌ እየቀጣኋችሁ መሆኑንም ታውቃላችሁ፡፡