am_ezk_text_udb/22/17.txt

1 line
506 B
Plaintext

\v 17 ያህዌ እንዲህ አለኝ፤ \v 18 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እስራኤላውያን ለእኔ የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ እነርሱ ለእኔ ብር በእሳት ከነጠረ በኃላ ዝቃጩ እንደሚቀር የመዳብ፣ የቆርቆሮ፣ የብረትና የእርሳስ ዝቃጭ ናቸው፡፡ \v 19 እናንተ እንደ ማዕድን ዝቃጭ ስለሆናችሁ፣ ሁላችሁንም በአንድነት በኢየሩሳሌም እሰበስባችኃለሁ፡፡