am_ezk_text_udb/22/06.txt

2 lines
613 B
Plaintext

\v 6 እያንዳንዱ እስራኤላዊ ንጉሥ ሕዝብን ለመግደል በሥልጣኑ መጠቀሙን አስቡ፡፡ \v 7 ሕዝባችሁ ወላጆቹን አያከብርም፤ መጻተኛውን ጨቁነዋል፤ ድኻ አደጐችንና መበለቶችን በድለዋል፣
\v 8 የተቀደሱ ቦታዎችንና ሥርዐቶችን አቃልለዋል፤ ሰንበትን እንደ ሌላው ቀን አድርገዋል፤ \v 9 ሌሎችን ለማስገደል ሰዎች ይዋሻሉ፤ ለጣዖቶች የተሠዋ ምግብ ይበላሉ፤ በገሃድ ክፉ ተግባሮች ይፈጽማሉ፡፡