am_ezk_text_udb/22/04.txt

1 line
510 B
Plaintext

\v 4 ንጹሐንን በመግደል በድላችኃል፤ በሠራችሁት ጣዖት ረክሳችኋል፤ ከዚህም የተነሣ ቀናችሁን አቅርባችኋል፤ ዕድሜያችሁንም አሳጥራችኃል፡፡ ስለዚህ ለአሕዛብ መዘባበቻ፣ ለአገሩም ሁሉ መሣለቂያ አደርጋችኋለሁ፡፡ \v 5 ከተማችሁ በሁከት የተሞላች ከተማ በመሆንዋ በሩቅና በቅርብ ያሉ አገሮች በንቀት ያፌዙባችኋል፡፡