\v 4 እነርሱ ፊታቸው የተጨማተረ ልባቸው የደነደነ ህዝቦች ናቸው፡፡ ሆኖም ንጉሱን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በላቸው፡፡
\v 5 የላከህን መልእክት ስትነግራቸው እነዚህ አመፅና ህዝቦች መልእክትህን ቢቀበሉም ይቀበሉ ወይም አይቀበሉ ይሆናል ነቢይ በመካከላቸው መኖሩን ያውቃሉ፡፡