\v 8 8. ይህ የገዢው ድርሻ ይሆናል፤ ስለሆነም ገዢው ሕዝቤን የሚበድልበትና ርስታቸውን የሚዘርፍበት ምንም ምክንያት አይኖረውም፡፡ የተቀረውን መሬት ግን ለእያንዳንዱ ነገድ ዕኩል ያከፋፍሉት፡፡