\c 30 \v 1 1. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ \v 2 2. እንዲህም አለኝ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ግብፅ ላይ ስለሚደርሰው ትንቢት ተናገር፡፡ እንዲህም በል ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹በዚያ ቀን አስጨናቂ ነገር ስለሚሆን ዋይ ብለህ አልቅስ፡፡ \v 3 3. ቀኑ ቅርብ ነው፤ በዚያ ቀን እኔ ያህዌ ሕዝብን እቀጣለሁ የድቅድቅ ደመና ቀን፤ ለሕዝቦችም የመከራ ቀን ይሆናል፡፡