\v 6 አንተ የሰው ልጅ እነርሱንም ሆነ የሚኖሩትን አትፍራ ከእነርሱ ጋር መኖር በኩርንችት ወይም በጊንጦች መካከል እንደ መኖር ቢመስልም/ቢሆንም እነሱን ግን እትፍራቸው እነርሱ አመፀኛ ህዝቦች ናቸው ቢሆንም አያስፈሩህ እንዲያስፈሩህ አትፍቀድላቸው፡፡