Tue Oct 16 2018 13:59:09 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:59:09 +03:00
parent 0103f5b83f
commit f61286ef51
7 changed files with 13 additions and 18 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 21 21. ይህን ምድር በእስራኤል ነገዶች መካከል ተከፋፈሉት፡፡
\v 22 22. ለእናንተም ሆነ በመካከላችሁ ላሉ ልጆች ለሚያሳድጉ መጻተኞች ዘላቂ ርስት ይሁናችሁ፡፡ በትውልድ እስራኤላውያን እንደ ሆኑት ልትመለከታቸውና በእስራኤል ነገዶች መካከል ርስት ሊኖራቸው ይገባል፡፡ \v 23 በመካከላችሁ ላሉ መጻተኞች፣ ለዘለቄታው የራሳቸው የሚያደርጉት ርስት ስጧቸው ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 21 ይህን ምድር በእስራኤል ነገዶች መካከል ተከፋፈሉት፡፡ \v 22 ለእናንተም ሆነ በመካከላችሁ ላሉ ልጆች ለሚያሳድጉ መጻተኞች ዘላቂ ርስት ይሁናችሁ፡፡ በትውልድ እስራኤላውያን እንደ ሆኑት ልትመለከታቸውና በእስራኤል ነገዶች መካከል ርስት ሊኖራቸው ይገባል፡፡ \v 23 በመካከላችሁ ላሉ መጻተኞች፣ ለዘለቄታው የራሳቸው የሚያደርጉት ርስት ስጧቸው ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

View File

@ -1,4 +1 @@
\c 48 \v 1 \v 2 \v 3 1. የእስራኤል ነገዶችና እያንዳንዱ ነገድ ማግኘት ስላለበት ድርሻ የቀረበ ዝርዝር ይኸውልህ፡፡ የሰሜኑ ድንበር ከሜድትራንያን ባሕር ይነሣና በምሥራቅ ወደ ሔትሎን ከተማ ይሄዳል፤ ከዚያም እስከ ሌቦ ሐማትና ራቅ ብሎ ከደማስቆ ደቡብ ወዳለው ሐጸርዔናንና ሐማት ይደርሳል፡፡ እያንዳንዱ ነገድ ከእስራኤል ምሥራቅ ድንበር በምዕራብ በኩል እስካለው ታላቁ ባሕር የሚደርስ ርስት ያገኛል፡፡
የዳን ነገድ በሰሜን የእስራኤል ድንበር ያለውን መሬት ይወስዳል፡፡
2. ከእነርሱ ርስት በስተ ደቡብ ያለው የአሴር ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
3. ከአሴር መሬት በስተ ደቡብ ያለው የንፍታሌም ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
\c 48 \v 1 የእስራኤል ነገዶችና እያንዳንዱ ነገድ ማግኘት ስላለበት ድርሻ የቀረበ ዝርዝር ይኸውልህ፡፡ የሰሜኑ ድንበር ከሜድትራንያን ባሕር ይነሣና በምሥራቅ ወደ ሔትሎን ከተማ ይሄዳል፤ ከዚያም እስከ ሌቦ ሐማትና ራቅ ብሎ ከደማስቆ ደቡብ ወዳለው ሐጸርዔናንና ሐማት ይደርሳል፡፡ እያንዳንዱ ነገድ ከእስራኤል ምሥራቅ ድንበር በምዕራብ በኩል እስካለው ታላቁ ባሕር የሚደርስ ርስት ያገኛል፡፡ የዳን ነገድ በሰሜን የእስራኤል ድንበር ያለውን መሬት ይወስዳል፡፡ \v 2 ከእነርሱ ርስት በስተ ደቡብ ያለው የአሴር ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡ \v 3 ከአሴር መሬት በስተ ደቡብ ያለው የንፍታሌም ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡

View File

@ -1,4 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 \v 7 4. ከንፍታሌም መሬት በስተ ደቡብ ያለው የምናሴ ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
5. ከምናሴ መሬት በስተ ደቡብ ያለው የኤፍሬም ነገድ ድርሻ ይሆናል
6. ከኤፍሬም መሬት በስተ ደቡብ ያለው የሮቤል ነገድ ይሆናል፡፡
7. ከእነርሱ በስተ ደቡብ ያለው መሬት የይሁዳ ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
\v 4 ከንፍታሌም መሬት በስተ ደቡብ ያለው የምናሴ ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡ \v 5 ከምናሴ መሬት በስተ ደቡብ ያለው የኤፍሬም ነገድ ድርሻ ይሆናል \v 6 ከኤፍሬም መሬት በስተ ደቡብ ያለው የሮቤል ነገድ ይሆናል፡፡ \v 7 ከእነርሱ በስተ ደቡብ ያለው መሬት የይሁዳ ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 8 \v 9 8. ከይሁዳ ደቡብ ያለውን መሬት መላው ሕዝብ ለእኔ የሚሰጠው ይሆናል፤ ያንን ለተለየ ዓላማ ትከልሉታላችሁ፡፡ ቤተ መቅደሱ እዚያ መካከል ይሆናል፤ ርዝመቱ ከእስራኤል ነገዶች ድርሻ እንደ አንዱ ይሆናል፡፡
9. ይህ ለያህዌ የምትሰጡት የተለየ ቦታ 13.5 ኪሎ ሜትር ርዝመት፣ 5.4 ኪሎ ሜትር ስፋት ይኖረዋል፡፡
\v 8 ከይሁዳ ደቡብ ያለውን መሬት መላው ሕዝብ ለእኔ የሚሰጠው ይሆናል፤ ያንን ለተለየ ዓላማ ትከልሉታላችሁ፡፡ ቤተ መቅደሱ እዚያ መካከል ይሆናል፤ ርዝመቱ ከእስራኤል ነገዶች ድርሻ እንደ አንዱ ይሆናል፡፡ \v 9 ይህ ለያህዌ የምትሰጡት የተለየ ቦታ 13.5 ኪሎ ሜትር ርዝመት፣ 5.4 ኪሎ ሜትር ስፋት ይኖረዋል፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10. በዚህ የተለየ ቦታ ካህናቱም የተወሰነ ድርሻ ይኖራቸዋል፤ እርሱም በሰሜንና በደቡብ በኩል 13.5 ኪሎ ሜትር፣ በምዕራብና በምሥቅ በኩል 5.4 ኪሎ ሜትር ይሆናል፡፡ የያህዌ ቤተ መቅደስም በዚህ የተቀደሰ ቦታ መካከል ይሆናል፡፡
11. የቤተ መቅደሱ አካባቢ ለእኔ ክብር ለተለዩት ለሳዶቅ ዘር የሆኑት ካህናት ድርሻ ነው፡፡ እነርሱ እኔን በታማኝነት አገልግለዋል፤ አባቶቻቸው ሌዋውያን እንዳደረጉትም ከያህዌ ወደ ኃላ አልተመለሱም፡፡
12. ከተቀደሰው ቦታ ይህ የእነርሱ ድርሻ ነው፤ ይህን መሬት ለእኔ እንደ ተለየ መሬት ትቆጥራለህ፡፡ ከካህናቱ ድርሻ ቀጥሎ ሌሎች የሌዊ ነገዶች መኖሪያ ይሆናል፡፡
\v 10 በዚህ የተለየ ቦታ ካህናቱም የተወሰነ ድርሻ ይኖራቸዋል፤ እርሱም በሰሜንና በደቡብ በኩል 13.5 ኪሎ ሜትር፣ በምዕራብና በምሥቅ በኩል 5.4 ኪሎ ሜትር ይሆናል፡፡ የያህዌ ቤተ መቅደስም በዚህ የተቀደሰ ቦታ መካከል ይሆናል፡፡ \v 11 የቤተ መቅደሱ አካባቢ ለእኔ ክብር ለተለዩት ለሳዶቅ ዘር የሆኑት ካህናት ድርሻ ነው፡፡ እነርሱ እኔን በታማኝነት አገልግለዋል፤ አባቶቻቸው ሌዋውያን እንዳደረጉትም ከያህዌ ወደ ኃላ አልተመለሱም፡፡ \v 12 ከተቀደሰው ቦታ ይህ የእነርሱ ድርሻ ነው፤ ይህን መሬት ለእኔ እንደ ተለየ መሬት ትቆጥራለህ፡፡ ከካህናቱ ድርሻ ቀጥሎ ሌሎች የሌዊ ነገዶች መኖሪያ ይሆናል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. ለሌዋውያን የምትሰጡት ርስት ድርሻ ካህናቱ ከሚያገኙ ጋር ዕኩል መሆን አለበት፡፡ የሁለቱም ድርሻ በአንድት 13.5 ኪሎሜትር ርዝመትና ዐሥራ አንድ ኪሎሜትር ስፋት ይኖረዋል፡፡
14. ይህ ለያህዌ የተለየ ቅዱስ ቦታ በመሆኑ፣ መሸጥ ወይም መለወጥ የለባቸውም፤ ይህ ከምድረቱ ሁሉ ምርጥ ስለሆነ ለያህዌ የተቀደሰ ይሆናል እንጂ፣ ለሌሎች አይተላፍም፡፡
\v 13 13. ለሌዋውያን የምትሰጡት ርስት ድርሻ ካህናቱ ከሚያገኙ ጋር ዕኩል መሆን አለበት፡፡ የሁለቱም ድርሻ በአንድት 13.5 ኪሎሜትር ርዝመትና ዐሥራ አንድ ኪሎሜትር ስፋት ይኖረዋል፡፡
\v 14 14. ይህ ለያህዌ የተለየ ቅዱስ ቦታ በመሆኑ፣ መሸጥ ወይም መለወጥ የለባቸውም፤ ይህ ከምድረቱ ሁሉ ምርጥ ስለሆነ ለያህዌ የተቀደሰ ይሆናል እንጂ፣ ለሌሎች አይተላፍም፡፡

View File

@ -474,6 +474,11 @@
"47-13",
"47-15",
"47-18",
"48-title"
"47-21",
"48-title",
"48-01",
"48-04",
"48-08",
"48-10"
]
}