Mon Oct 15 2018 11:53:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 11:53:32 +03:00
parent b353abdb9e
commit eabb3af7d1
10 changed files with 24 additions and 0 deletions

3
11/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 2 \v 3 \v 4 ጌታ እግዚአብሔርም የሰው ልጅ እነዚህ ህዝቡን ክፉ ለማድረግ እያቀዱ እና በከተማይቱ ላሉ ለህዝቡ ክፉ ምክር እየመከሩ ያሉ በኢየሩሳሌም የሚገኙ አዲስ መሪዎት ናቸው አለኝ
3. እነርሱም ቤቶችን የምንሰራበት ጊዜ ቀርቧል ሆኖም ሥጋ ተቆርዶ በድስት ውስጥ በጥንቃቄ ተጠብቆ እንደሚቀመጥ እኛም በሌሎች ላይ ሊሆን ካለው ክፉ ነገር እንጠብቃለን ይላሉ፡፡
4. ስለዚህ የሰው ልጅ በነርሱ ላይ ስለሚመጣው አስደንጋጭ ነገሮች ትንቢት ተናገርባቸው አለኝ

3
11/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 5 \v 6 \v 7 ከዚያም የጌታ እግዚአብሔር መንፈስ በላዬ መጣ ለህዝቡም እንዲናገር እንዲህ አለኝ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል እናንተ የእስራኤላውያን ሰዎች ህዝቦች እነዚህን ነገሮች ተናግራችኋል የምታስቡትንም ደግሞ አውቃለሁ፡፡
6. ብዙ ሰዎችን በብዙ ከተማ ገድላችሁ ጐዳናዎቹንም በሬሳዎች ሞልታችሁታል
7. እንግዲህ ጌታ እግዚአብሔር ይህን ነው በዚህ የገደላችኋቸው ሰዎች ሬሳ አንድ ሥጋ እየሩሳሌምም እንደ ድስት ናት እኔ ግን እናንተን ከዚህች ከተማ አወጣችኋለሁ/አስወጣችኋለሁ፡

3
11/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 8 \v 9 \v 10 በጠላቶቻችሁ ጐዳዲ መሞትን ፈርታችኋል እኔ ደግሞ በናንተ ላይ ያ እንደሆነ አደርጋለሁ፡፡
9. ከዚህች ከተማ አስወጣችኋለሁ እንግዶችና እንዳይዛችሁና እንደቀጧችሁ አደርጋለሁ፡፡
1. በጐራዴያቸው ይገድላችኋል በዚሁ በእስራኤል ምድር ትቀጣላችሁ ከዚያም ሰዎች እኔ እግዚአብሔር አደርገዋለሁ ብዬ የተናገርኩት ለመፈፀም ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡

2
11/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 \v 12 ይህቺ ከተማ ሥጋ በድስት ውስጥ ታጥቦ የሚገባ ሥጋ የምትጠበቅበት ከተማ አትሆንም፡፡ በምትገኝበት በእስራኤል ምድር ሁሉ እቀጣችኋለሁ፡፡
12. ከዚያም እኔ እግዚአብሔር ህጌንና ሥርዓቴን ባለመታዘዛችሁ የሚመጣውን አስቀድሜ መናገሬን እና እናንተ ግን የጐረቤቶቻችሁን ህዝብ ክፉ ሥራ መፈፀማችሁን መልመዳችሁን በውስጥ ታውቃላችሁ፡፡

1
11/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 እኔም ይህን ትንቢት ስናገር የፈላጥያ ልጅ በናያ በድንገት ሞተ እኔም በመሠኑ በምድር ላይ ተበፍቼ ጌታ እግዚአብሔር ሌሎችን በህይወት ያሉትን የእስራኤል ህዝብ በሙሉ እንዲሁ ልታጠፋ ነውን? ብዬ በታላቅ ድምፅ አለቀስሁ

2
11/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 14 \v 15 ጌታ እግዚአብሔር ይህን መልዕክት ሰጠኝ
15. የሰው ልጅ በዚህ በኢየሩሳሌም የቀረው ህዝብ ስለተማረኩት ስለዘመዶችህ ስለ ጐሣህ ስለ ሌሎች እስራኤላውያን ሁሉ እነሱ ከእግዚአብሔር ርቀው የሚገኙት በባቢሎን ነው ንብረታቸውን ግን በዚህ በእስራኤል ትተውታል ስለዚህ ንብረታቸው የሚሆነው ለኛ ነው እያሉ ይናገራሉ

3
11/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 16 \v 17 \v 18 ስለዚህ እንዲህ በላቸው ጌታ እግዚአብር እንዲህ ይላል፡፡ ምንም እንኳን ከእስራኤል ርቀው እንዲወሰዱና በሌሎች ሃገሮች እንዲበተኑ ያደርግማል እኔ ብሆንም በተወሰዱበት አገር ለጥቂት ጊዜ መጠጊያ ሆኖቸዋል
17. ስለዚህም እንዲህ በላቸው ጌታ እግዚአብሔር እንዲ ይላልአንድ ቀን ከተወሰዳችሁበት ሃገሮች አስብላችኋለሁ ተመልሳችም እንደገና በገራችሁ ትኖራላችሁ፡፡
18. ወደ ሃገራቸውም ስትመለሱ አስፀያፊ የአማልክት ምስሎችንና አስከፊ ጣዖታትን ሁሉ ታስወግዳላችሁ

3
11/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 19 \v 20 \v 21 ወደ እስራኤል በተመለሱ ልባችሁን አንድ አደርገዋለሁ አዲስ አስተሳሰብም እሰጣችኋለሁ ታዛዦች እንጂ አመፀኞች አትሆኑም፡፡
2. ይሄንንም ሳደርግ ጌን በጥንቃቄ ትታዘዛላችሁ ህዝቤም ትሆናላችሁ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ፡፡
21. ነገር ግን አጥብቀው አስፀያፊ የአማልክትን ምስሎችና አስከፊ ጣዖታትን የሚያመልኩትን ስለሠሩት ክፉ ስራቸው እቀጣቸዋለሁ ይህን የተናገረ ጌታ እግዚአብሔር ነው፡፡

2
11/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 22 \v 23 ከዚያም ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት በጐናቸውም መንኮራኩሮቻቸው ክንፎቻቸውን ዘርግተው በዓየር ላይ በረሩ የእግዚአብሔርም ብሩህ ነፀብራቅ በላያቸው ነበር፡፡
23. ያም ብርሃን ከከተማይቱ ውስጥ ተነስቶ ምስራቅ ባለ ተራራ በላይ ቆመ

2
11/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
በማየውም ራዕይ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ ላይ ወስደንና በባቢሎን ወዳሉ ምርኮኞች መልስ አመጣኝ፡፡ ራዕዩም አበቃ
25. ለምርኮኞቹም እግዚአብሔር በራእይ ያሳየኝን ነገር ሁሉ ነገርኳቸው