Mon Oct 15 2018 11:37:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
5d03e5760d
commit
ea6154a8b4
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 4 \v 5 \v 6 4. ከራዕዩቹም ከአንዱ ከሰሜን አውሎነፋስ ሲመጣ አየሁ፡፡ ከባድ ደመና ነበረ የማያቋርጥ ብልጭታ ነፀብራቅ ነበረ እና ደመናውም በታላቅ ብርሃን የተከበበ ነበር፡፡ ብርሃኑም በሚያንፀባርቅበት መሃል ቢሜ መልክ ያለው እሳት ነበር፡፡
|
||||
5. በአውሎ ነፋሱም መካከል አራት ህያዋን ፍጥረታት የሚመልሱ አየሁ
|
||||
6. ሆኖም እያንዳንዱ አራት ግፊቶችና አራት ክንፎች ነበራቸው
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 7 \v 8 \v 9 እግሮቻቸውም እንደ ሰው እግሮች ነበሩ መማሪያችሁ ግን ተወልውሎ እንደሚያብረቀርቅ የጥጃ ኮቴ ይመስል ነበር፡፡
|
||||
8. በአራቱም የሳናቸው አካል በክንፎቻቸው ሥር የሰው እጅ የሚመስል ነበራቸው፡፡
|
||||
9. አራቱም ፍጥረታት ክንፎቻቸው እርስ በርስ ተነካክተው ክብ ይሠሩ ነበር፡፡ ሲንቀሳቀሱም በቀጥታ ወደፊት ይሄድ ነበር እንጂ አይዞሩም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 10 \v 11 \v 12 እያንዳንዱ ፍጥረት አራት ፊቶች ነበሯቸው፡፡ ከፊት ለፊት ያለው ፊት የሰው ፊት የሚመስል ነበር፡፡ በቀኝ በኩል ያለው ፊት የአንበሳ ፊት ይመስል ነበር፡፡
|
||||
በግራ በኩል ያለው ፊት የበሬን ፊት ይመስላል በጀርባ በኩል ያለው ፊት የንስር ፊት ይመስላል፡ ፡
|
||||
11. ሁለቱ እያንዳንዳቸው ክንፎች ወደ ላይ ከፍ ብለው በሁለቱም አቅጣጫ ያሉትን ክንፎች ይነኩ ነበር፡፡ ሌሎቹ ሁለት ክንፎች ግን ታጥፈው ሰውነታቸውን ይሸፍኑ ነበር፡፡
|
||||
12. ፍጥረቶቹም በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ የሚቆጣጠራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ለመራቸው ወደ ሚፈልገው ወደ መራቸው ወደየትኛው እንደመራቸው አቅጣጫ ተራ ሳይቀይሩ በቀጥታ ወደ ፊት ይሄዱ ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 13 \v 14 አራቱም ፍጥረታት የእሳት ፍም ወይም ችቦ ይመስል ነበር ፋና የሚያበራ እሳትም በፍጥረታቱ መካከል ወዲህና ወዲያ ይል ነበር ከእሱም መካከል መብረቅ ይመጣ ነበር፡፡
|
||||
14. ፍጥረታቱም በፍጥነት አንድ መብረቅ ብልጭታ ወዲህና ወዲያ ይመላለሱ (ይንቀሳቀሱ) ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 15 \v 16 አራቱንም ፍጥረታት ስመለከት በእያንዳንዳችሁ አጠገብ በምድርህ ላይ መንኮራኮር (ተሽከርካሪ) አየሁ
|
||||
16. አራቱም መንኮራኩሮች ተመሳሳይና እንደ ስዕሉ የሚያንፀባርቁ ነበሩ፡፡ እያንዳንዱ መንኮራከር በውስጡ አንድ መንኮራኩር ያለው ይመስል ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 17 \v 18 17. ሲንቀሳቀስና ከአራቱ በአንዱ አቅጣጫ በቀጥታ ወደፊት ይሄዱ ነበር እንጂ ወደ ሌላ አቅጣጫ አይዞሩም ነበር፡፡ የመንኮራኩሮችም ክበብ ግርማ የለውም የሚያስፈራ በዓይኖችም የተሞላ ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
ህያዋን ፍጥረታቱ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ መንኮራኩሮቹና አብረዋችሁ ይንቀሳቀሳሉ፡፡ ፍጥረታቱም ከምድር ከፍ ብለው በመሰብሰብ በሚሉበት ጊዜ ሁሉ መንኮራኩሮችም አብረው ይነሳሉ፡፡
|
||||
2ዐ. የሚቆጣጠራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ሊሄድ ወደሚፈልግበት ሁሉ ይሄዳሉ መንኮራኩሮቹንም የሚጣራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ መንኮራኩራቸው አብረው ይሄዳሉ፡፡
|
||||
21. ፍጥረታቱም ወደሚሄድበት ሁሉ መንኮራኩሮችም ይሄዳሉ፡፡ ፍጥረታቱም ሲቆጩ መንኰራኩሮቹም ይቆጣሉ፡፡ ፍጥረታቱም ከመሬት ከፍ ብለው በሚነሱበት ጊዜ ሁሉ መንኰራኩሮቹ አብረው ይነሣሉ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue