Mon Oct 15 2018 17:33:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 17:33:38 +03:00
parent 0f8102307b
commit e4541dc531
8 changed files with 17 additions and 16 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 8 አንተን ግን እኔ እንደ እነርሱ ጠንካራና የማትበገር አደርግሃለሁ
\v 9 እንደ ባልጩቱ ጠንካራ ድንጋይ እንድትሆን አደርግሃለሁ ስለዚህ እነርሱ በጣም አመፀኛ ቢሆኑም እንኳን አትፍራቸው አያስደነግጡህም፡፡
\v 8 አንተን ግን እኔ እንደ እነርሱ ጠንካራና የማትበገር አደርግሃለሁ \v 9 እንደ ባልጩቱ ጠንካራ ድንጋይ እንድትሆን አደርግሃለሁ ስለዚህ እነርሱ በጣም አመፀኛ ቢሆኑም እንኳን አትፍራቸው አያስደነግጡህም፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 10 \v 11 ደግሞም የሰው ልጅ የምነግርህን በጥንቃቄ ስማ አስተውልም አለኝ
11. በምርኮ ወደሚገኙት ወደ ህዝብህ ወደ እስራኤል ሄደህ ተናገራቸው ለመስማት ቢፈልጉም ወይም በህይወት መኖር ባይፈልጉም እንዲህም በላቸው “ ጌታ እግኢብሔር እንዲህ ይላል ብለህ መልእክቴን ንገራቸው”
\v 10 ደግሞም የሰው ልጅ የምነግርህን በጥንቃቄ ስማ አስተውልም አለኝ \v 11 በምርኮ ወደሚገኙት ወደ ህዝብህ ወደ እስራኤል ሄደህ ተናገራቸው ለመስማት ቢፈልጉም ወይም በህይወት መኖር ባይፈልጉም እንዲህም በላቸው “ ጌታ እግኢብሔር እንዲህ ይላል ብለህ መልእክቴን ንገራቸው”

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 12 \v 13 ከዚያም በራዕይ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ ላይ ከፍ አደረገኝ ከኋላዬ የታላቅ የመሬት መናወጥ ድምፅ ሰማሁ (በሚኖርበት በሰማያት ለከበረው ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን)
13. ለአራቱም ህያዋን ፍጥረታት ክንፎች እርስ በርስ መፍጨት እና በአጠገባቸው ያሉትን የመንኮራኩሮች ድምፅ ሰማሁ ድምፁም እንደ ታላቅ የመሬት መናወጥ ነበረ፡፡
\v 12 ከዚያም በራዕይ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ ላይ ከፍ አደረገኝ ከኋላዬ የታላቅ የመሬት መናወጥ ድምፅ ሰማሁ (በሚኖርበት በሰማያት ለከበረው ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን) \v 13 ለአራቱም ህያዋን ፍጥረታት ክንፎች እርስ በርስ መፍጨት እና በአጠገባቸው ያሉትን የመንኮራኩሮች ድምፅ ሰማሁ ድምፁም እንደ ታላቅ የመሬት መናወጥ ነበረ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 14 \v 15 መንፈስም ከላይ ወሰደኝ በውስጤም በቀጣና በምሪት ነበርኩ ምንም ማድረግ እንደግል ተስፋችን ነበር የእግዚአብሔር እጅ በኃይል በላዬ ላይ ስለነበር
15. በቴሌ አቢብ ከተማ ወደሚገኙት ምርኮኖች መጣሁ በዚያ በሚኖሩበት ለሰባት ቀን ተቀመጥሁ ባየሁት ነገር ሁሉ ተደናግጬ ነበር፡፡
\v 14 መንፈስም ከላይ ወሰደኝ በውስጤም በቀጣና በምሪት ነበርኩ ምንም ማድረግ እንደግል ተስፋችን ነበር የእግዚአብሔር እጅ በኃይል በላዬ ላይ ስለነበር \v 15 በቴሌ አቢብ ከተማ ወደሚገኙት ምርኮኖች መጣሁ በዚያ በሚኖሩበት ለሰባት ቀን ተቀመጥሁ ባየሁት ነገር ሁሉ ተደናግጬ ነበር፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 16 \v 17 \v 18 \v 19 እነዚያም ሰባት ቀናት ከተፈፀመ በኋላ እግዚአብሔር መልእክት ሰጠኝ
17. የሰው ልጅ አንተን እንደ ጠባቂ አድርጌሀለሁ፡፡ ሰላምህ እነርሱን ለማመስገን የውስጥህን ቀስ በልና ንገራቸው፡፡
18. ስለ አንዳንድ ክፉ ሰዎች በሃጢያታቸው እንደሚሞቱ በምነግርህ ጊዜ ህይወታቸውን ለማዳን በሃጢያታቸው ይሞታሉ እንደዚያ ይንዳይሆን ባለማድረግህ አንተ ትጠየቅበታለህ፡፡
19. ነገር ግን ክፉ ሰዎች ብታስጠነቅቁና ከብዙ ባህሪያቸው ባይመለሱ በሃጢያታቸው ምክንያት ይሞታሉ አንተ ግን ከእኔ ከቅጣት ራስህን ታድናለህ፡፡
\v 16 እነዚያም ሰባት ቀናት ከተፈፀመ በኋላ እግዚአብሔር መልእክት ሰጠኝ
\v 17 የሰው ልጅ አንተን እንደ ጠባቂ አድርጌሀለሁ፡፡ ሰላምህ እነርሱን ለማመስገን የውስጥህን ቀስ በልና ንገራቸው፡፡
\v 18 ስለ አንዳንድ ክፉ ሰዎች በሃጢያታቸው እንደሚሞቱ በምነግርህ ጊዜ ህይወታቸውን ለማዳን በሃጢያታቸው ይሞታሉ እንደዚያ ይንዳይሆን ባለማድረግህ አንተ ትጠየቅበታለህ፡፡
\v 19 ነገር ግን ክፉ ሰዎች ብታስጠነቅቁና ከብዙ ባህሪያቸው ባይመለሱ በሃጢያታቸው ምክንያት ይሞታሉ አንተ ግን ከእኔ ከቅጣት ራስህን ታድናለህ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 20 \v 21 በተመሳሳይ ፃድቅ የሆኑ ሰዎች ከፅድቅ ባህሪያቸው ተመልሰው ክፋትን ቢያደርጉና እኔም ክፉ እንደቀናቸው እንዲመጣባቸው በድል ይሞታሉ፡፡ አንተ ግን ባታስጠነቅቃቸው ለመሞታቸው አንተን ተጠያቂ አደርግሃለሁ፡፡
21. አንተ ግን ፃድቃን ኃጢያት እንዳያደርግ ብታስጠነቅቀውና ከሃጢያቱ ቢሞላ የአንተን ማስጠንቀቂያ ተቀብሏልና በርግጥ በህይወት ይኖራሉ አንተም ራስህን ከእኔ ቅጣት ራስህን ታድናለህ፡፡
\v 20 በተመሳሳይ ፃድቅ የሆኑ ሰዎች ከፅድቅ ባህሪያቸው ተመልሰው ክፋትን ቢያደርጉና እኔም ክፉ እንደቀናቸው እንዲመጣባቸው በድል ይሞታሉ፡፡ አንተ ግን ባታስጠነቅቃቸው ለመሞታቸው አንተን ተጠያቂ አደርግሃለሁ፡፡ \v 21 አንተ ግን ፃድቃን ኃጢያት እንዳያደርግ ብታስጠነቅቀውና ከሃጢያቱ ቢሞላ የአንተን ማስጠንቀቂያ ተቀብሏልና በርግጥ በህይወት ይኖራሉ አንተም ራስህን ከእኔ ቅጣት ራስህን ታድናለህ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 22 \v 23 በዚያም የእግዚአብሔር እጅ በላዬ ነበር /እግዚአብሔር ይገባኝ ነበር እንዲህም ብሎ ተናገረኝ ተነሣ ወደ ሜዳ ውጣ በዚያም እናገርሃለሁ አለኝ፡፡
23. እኔም ተነሥቼ ወደ ሜዳ ወጣሁ በዚያም በኮበር ወንዝ አጠገብ አይቼው እንደነበርሁ የእግዚአብሔርንም ክብር አየሁ ለራሴም በመሬት ላይ ወርውሬ ተደፋሁ፡፡
\v 22 በዚያም የእግዚአብሔር እጅ በላዬ ነበር /እግዚአብሔር ይገባኝ ነበር እንዲህም ብሎ ተናገረኝ ተነሣ ወደ ሜዳ ውጣ በዚያም እናገርሃለሁ አለኝ፡፡ \v 23 እኔም ተነሥቼ ወደ ሜዳ ወጣሁ በዚያም በኮበር ወንዝ አጠገብ አይቼው እንደነበርሁ የእግዚአብሔርንም ክብር አየሁ ለራሴም በመሬት ላይ ወርውሬ ተደፋሁ፡፡

View File

@ -59,6 +59,13 @@
"03-title",
"03-01",
"03-04",
"03-08",
"03-10",
"03-12",
"03-14",
"03-16",
"03-20",
"03-22",
"04-title",
"05-title",
"06-title",