diff --git a/41/01.txt b/41/01.txt new file mode 100644 index 0000000..6f2be8e --- /dev/null +++ b/41/01.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\c 41 \v 1 \v 2 1. ከዚያም በራእይ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ወዳለው ቅድስተ ቅዱሳን አመጣኝ፤ ዐምዶቹንም ለካ፤ ዐምዶቹም በእያንዳንዱ በኩል 3.2 ሜትር ስፋት ነበራቸው፡፡ +2. መግቢያው 5.4 ሜትር ስፋት ሲኖረው፣ በግራና በቀኝ በኩል ያለው ርዝመት 3.8 ሜትር ነበር፡፡ ደግሞም የውስጡን መቅደስ ሲለካ፣ ርዝመቱ ሃያ ሁለት ሜትር ስፋቱ ዐሥራ አንድ ሜትር ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/41/03.txt b/41/03.txt new file mode 100644 index 0000000..791f8cb --- /dev/null +++ b/41/03.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 3 \v 4 3. ቀጥሎም ቤተ መቅደሱ ውስጣዊ ክፍል ወዳለው እጅግ ወደ ተቀደሰው ክፍል ገብቶ ወደዚያ የሚያስገባውን መተላለፊያ ሲለካው፣ የእያንዳንዱ ስፋት አንድ ሜትር ሆነ፡፡ የመግቢያውም ስፋት 3.2 ሜትር ሲሆን፣ ግራና ቀኝ ያሉት ግንቦች ደግሞ 3.8 ሜትር ነበረ፡፡ +4. ከዚያም የውስጠኛውን ክፍል ርዝመት ለካ፤ ዐሥራ አንድ ሜትር ርዝመት፣ ዐሥራ አንድ ሜትር ስፋት ነበረው፡፡ ለእኔም ይህ፣ ‹‹ቅድስተ ቅዱሳን›› ነው አለኝ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/41/05.txt b/41/05.txt new file mode 100644 index 0000000..2be1832 --- /dev/null +++ b/41/05.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 5 \v 6 \v 7 5. ከዚያም የቤተ መቅደሱን ግንብ ለካ፤ ውፍረቱ 3.2 ሜትር ነበር፡፡ ከቤተ መቅደሱ ግምብ ግራና ቀኝ መደዳውን ክፍሎች ነበሩ፡፡ እነዚህ ክፍች ሁለት ሜትር ስፋት ነበራቸው፡፡ +6. እያንዳንዳቸው ሰላሣ ክፍሎች ያሉዋቸው ባለ ሦስት ደርብ ክፍሎች ነበሩ፡፡ በቤተ መቅደሱ ግምብ ዙሪያ ግራና ቀኝ ያሉትን እነዚያን ክፍሎች ደግፈው የሚይዙ ተሸካሚዎች ነበሩ፡፡ ሆኖም ተሸካሚዎቹ ወደ ቤተ መቅደሱ ግንብ ዘልቀው አልገቡም ነበር፡፡ +7. በቤተ መቅደሱ ዙሪያ ያሉ ክፍሎች ስፋት፣ ከበታቻቸው ካሉት የሰፉ ነበሩ፡፡ መጀመሪያ የተሠሩት ከሥር ያሉት፣ በጣም ጠባቦቹ ክፍሎች ነበሩ፡፡ ከዚያ እነርሱ ላይ ሰፋ ያሉት ክፍሎች ተሠሩ፤ በጣም ሰፊዎቹ ክፍሎች ጫፍ ላይ ያሉት ነበሩ፡፡ ደረጃዎቹም ከታችኛው ወደ ላይኛው ደርብ የሚወጡት በመካከለኛው ደርብ በኩል ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/41/08.txt b/41/08.txt new file mode 100644 index 0000000..76dce32 --- /dev/null +++ b/41/08.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 8 \v 9 8. ቤተ መቅደሱ ዙሪያውን ከፍ ብሎ የተሠራ መሠረት ያለው መሆኑን አየሁ፡፡ ይህ ግራና ቀኝ ላሉት ክፍሎች መሠረት ሲሆን፣ 3.2 ሜትር ከፍታ ነበረው፡፡ +9. በውጭ በኩል ያለው የግራና የቀኙ ክፍሎች ግንብ ውፍረት 2.7 ሜትር ነበር፡፡ በጠቅላላው ቤተ መቅደሱ ዙሪያ ከእነዚህ ግራና ቀኝ ባሉ ክፍሎች መካከልና \ No newline at end of file diff --git a/41/10.txt b/41/10.txt new file mode 100644 index 0000000..2376dff --- /dev/null +++ b/41/10.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 10 \v 11 በካህናቱ ክፍሎች መካከል ያለ ሲሆን፣ ስፋቱ በቤተ መቅደስ ዙሪያ ሃያ አንድ ሜትር ነበር፡፡ +11. ከእነዚህ ግራና ቀኙን ካሉ ክፍሎች ወደ ሌላው ክፍት ቦታ የሚወስዱ ሁለት በሮች ነበሩ፣ አንደኛው በሰሜን በኩል ሲሆን፣ ሌላው ደግሞ በደቡብ በኩል ነበር፡፡ ክፍቱ ቦታ 2.7 ሜትር ስፋት ነበረው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/41/12.txt b/41/12.txt new file mode 100644 index 0000000..3fc2351 --- /dev/null +++ b/41/12.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 12 \v 13 \v 14 ቤተ መቅደሱ ካለበት ክልል በስተ ምዕራብ በኩል፣ አንድ ትልቅ ሕንፃ አለ፤ ይህ ሕንፃ ሠላሳ ስምንት ሜትር ስፋት፣ አርባ ዘጠኝ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን፣ 2.7 ውፍረት ያለው ግንብ ነበረው፡፡ +13. ከዚያም ሰውየው ቤተ መቅደሱን ለካ፤ ርዝመቱ ሃምሳ አራት ሜትር ሲሆን፣ የቤተ መቅደሱ ግቢ እንዲሁም፣ ሕንፃው ከነግንቡ ሃምሳ አራት ሜትር ሆነ፡፡ ሕንፃውና ግንቡ አንድ ዐይነት መጠን ነበራቸው፡፡ +14. በምሥራቅ በኩል የቤተ መቅደሱ ግቢ ስፋት፣ ከቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት ያለውን ስፍራ ጨምሮ ሃምሳ አራት ሜትር ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/41/15.txt b/41/15.txt new file mode 100644 index 0000000..ad87e08 --- /dev/null +++ b/41/15.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 15 \v 16 \v 17 15. ከዚያም በስተ ምዕራብ በኩል ሕንፃውን ለካ፣ ግንቦቹን ጨምሮ ሃምሳ አራት ሜትር ርዝመት ነበረው፤ የውጩ መቅደስና ቅድስተ ቅዱሳኑ ከአደባባዩ ትይዩ ያለው መተላፊያ በረንዳ +16. እንዲሁም መድረኮቹና ጠባብ መስኮቶቹ፣ በሦስቱም ዙሪያ ያሉ መተላፊያዎቹ ከመድረኩ በላይና ራሱ መድረኩም ጭምር ሁሉም በስስ እንጨት ተለብዶ ነበር፤ +17. ቤተ መቅደሱ ውስጥ ያሉ ግድግዳዎች ሁሉ በኪሩቤል ምስልና በዘንባባ ዛፍ ቅርጽ ያጌተ ነበር፤ የዘንባባ ዛፎቹ የተቀረጹት በኪሩቤል መካከል ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/41/18.txt b/41/18.txt new file mode 100644 index 0000000..6cc034f --- /dev/null +++ b/41/18.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 18 \v 19 \v 20 18. -19. እያንዳንዱ ኪሩብ ሁለት ፊቶች ነበሩት፤ አንዱ የሰው ፊት ሲመስል፣ ሌላው የአንበሳ ፊት ይመስል ነበር፡፡ እነዚህ ምስሎች ቤተ መቅደሱ ውስጥ ባለ ግድግዳዎች ሁሉ ተቀርጸው ነበር፤ እያንዳንዱ ምስል ወደ ዘንባባ ዛፉ ቅርጽ ይመለከት ነበር፡፡ +20.ከወለሉ አንሥቶ ከመግቢያ በላይ እስካለው መግቢያ ድረስ፣ ግድግዳዎቹ በኪሩቤል ምስልና በዘንባባ ዛፉ ቅርጽ ተሸፍኖ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/41/21.txt b/41/21.txt new file mode 100644 index 0000000..3c8c682 --- /dev/null +++ b/41/21.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +ወደ ቤተ መቅደሱ ዋና ክፍል በሚያስገባው በር ላይ ተመሳሳይ መልክ ያላቸው ባለ አራት ማእዘን መቃኖች ነበሩ፡፡ +22. ቅድስተ ቅዱሳኑ ፊት ከእንጨት የተሠራ መሠዊያ ነበር፤ በአራቱም አቅጣጫ 1.6 ሜትር ከፍታ፣ አንድ ሜትር ስፋት ነበረው፡፡ ማአዘኖቹ፣ መሠረቱና ጐኖቹ ሁሉ ከእንጨት የተሠሩ ነበሩ፡፡ ሰውየውም ለእኔ፣ ‹‹ይህ በያህዌ ፊት የሚገኝ ጠረጴዛ ነው›› አለኝ፡፡ +23. ቤተ መቅደሱና ቅድስተ ቅዱሳኑ ድርብ በር ነበራቸው፤ +24. እያንዳንዱ በር በመታጠፊያ የተያያዙ ሁለት ክፍሎች ነበሩት፡፡