Tue Oct 16 2018 09:09:59 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 09:10:00 +03:00
parent 489daff587
commit dd9ba8fe99
5 changed files with 13 additions and 9 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 8 \v 1 \v 2 ባቢሎናውያን እኛን እስራኤላውያንን ወደ ምድራቸው ከወሰዱት ከስድስት ዓመት በኋላ በስምንተኛው ወር በአምስተኛው ቀን ከአይሁድ መሪዎች ጋር በቤቴ ተቀምጬ ሳለሁ የእግዚአብሔር መገኘት መንፈስ በእኔ ላይ እንደገና መጣ፡፡
2. ከዚያም በራዕይ የሰው ልጅ የሚመስል አየሁ ሆኖም ሰውነቱ ከወገቡ ባቶች ልክ እንደ እሳት ከወገቡ በላይ ደግሞ የጋለ ብረት ይመስል ነበር፡፡
\c 8 \v 1 ባቢሎናውያን እኛን እስራኤላውያንን ወደ ምድራቸው ከወሰዱት ከስድስት ዓመት በኋላ በስምንተኛው ወር በአምስተኛው ቀን ከአይሁድ መሪዎች ጋር በቤቴ ተቀምጬ ሳለሁ የእግዚአብሔር መገኘት መንፈስ በእኔ ላይ እንደገና መጣ፡፡
\v 2 ከዚያም በራዕይ የሰው ልጅ የሚመስል አየሁ ሆኖም ሰውነቱ ከወገቡ ባቶች ልክ እንደ እሳት ከወገቡ በላይ ደግሞ የጋለ ብረት ይመስል ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 3 \v 4 እጅ የሚመስል ነገር ዘርግቶ የራስ ፀጉሬን ይዞኝ መንፈስ ከምድር በላይ ክፉ አደርገኝ እግዚአብሔር በራዕይ ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌም ወሰደኝ፡፡ ወደ መቅደሱ እግዚአብሔርን ወደ ሚያስተወን ወደ ሚያስቆጣው ጣዖት ወደነበረበት ወደ ውስጠኛው የሰሜን በር ወሰደኝ
4. በዚያም በፊት ለፊቴ እስራኤላውያን አስቀድመው ያመልከው የነበረው ብሩህ የሆነ የእግዚአብሔር ብርሃን ነበረ፡፡ ይህን በሜዳ ላይ ያየሁትን ራዕይ ይመስላል፡፡
\v 3 እጅ የሚመስል ነገር ዘርግቶ የራስ ፀጉሬን ይዞኝ መንፈስ ከምድር በላይ ክፉ አደርገኝ እግዚአብሔር በራዕይ ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌም ወሰደኝ፡፡ ወደ መቅደሱ እግዚአብሔርን ወደ ሚያስተወን ወደ ሚያስቆጣው ጣዖት ወደነበረበት ወደ ውስጠኛው የሰሜን በር ወሰደኝ
\v 4 በዚያም በፊት ለፊቴ እስራኤላውያን አስቀድመው ያመልከው የነበረው ብሩህ የሆነ የእግዚአብሔር ብርሃን ነበረ፡፡ ይህን በሜዳ ላይ ያየሁትን ራዕይ ይመስላል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 5 \v 6 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ ወደ ሰሜን በኩል ተመልከት እኔም ተመለከትሁ በመሠዊያው አጠገብ በበሩም መግቢያ ጌታ እግዚአብሔር የሚያስፀይፈውን የሚያስቆጣውን ያንኑ ጣኦት አየሁ፡፡
6. እንዲህ አለህ የሰው ልጅ የእስራኤል ህዝብ ምን እንደሚያደርጉ የሚያደርጉትን ታያለህ በዚህ መቅደሴን እንድተው የሚያደርገኝን አስፀያፊ ነገርን ያደርጋል (እያደረጉ ነው) እንዲያውም ከዚህ የሚበልጥም አስፀያፊ ነገር ታያለህ፡፡
\v 5 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ ወደ ሰሜን በኩል ተመልከት እኔም ተመለከትሁ በመሠዊያው አጠገብ በበሩም መግቢያ ጌታ እግዚአብሔር የሚያስፀይፈውን የሚያስቆጣውን ያንኑ ጣኦት አየሁ፡፡
\v 6 እንዲህ አለህ የሰው ልጅ የእስራኤል ህዝብ ምን እንደሚያደርጉ የሚያደርጉትን ታያለህ በዚህ መቅደሴን እንድተው የሚያደርገኝን አስፀያፊ ነገርን ያደርጋል (እያደረጉ ነው) እንዲያውም ከዚህ የሚበልጥም አስፀያፊ ነገር ታያለህ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 7 \v 8 \v 9 ከዚያም ወደ አደባባዩ መግቢያ/በር አመጣኝ ለመለከትም በግድግዳውም ላይ ቀዳዳ አየሁ፡፡
8. እርሱም እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ በእዚህ በኩል ግድግዳውን አፍርሰው እኔም ግድግዳውን አፈረስኩት በዚያም በውስጡ መግቢያ በር አየሁ፡፡
9. እርሱም እንዲህ አለኝ ወደ ውስጥ ግባና እዚህ የሚያደርጉትን ክፉና አስፀያፊ ነገር እይ አለኝ፡፡
\v 7 ከዚያም ወደ አደባባዩ መግቢያ/በር አመጣኝ ለመለከትም በግድግዳውም ላይ ቀዳዳ አየሁ፡፡
\v 8 እርሱም እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ በእዚህ በኩል ግድግዳውን አፍርሰው እኔም ግድግዳውን አፈረስኩት በዚያም በውስጡ መግቢያ በር አየሁ፡፡
\v 9 እርሱም እንዲህ አለኝ ወደ ውስጥ ግባና እዚህ የሚያደርጉትን ክፉና አስፀያፊ ነገር እይ አለኝ፡፡

View File

@ -105,6 +105,10 @@
"07-23",
"07-26",
"08-title",
"08-01",
"08-03",
"08-05",
"08-07",
"09-title",
"10-title",
"11-title",