Mon Oct 15 2018 08:17:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 08:17:22 +03:00
parent 543b0bccb7
commit ccc549ea9e
8 changed files with 27 additions and 2 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 14 \v 15 14. ከዚያም ሰውየው በዘብ ቤቶቹ መካከል ያለውን መከለያ ግድግዳ ሲለካ ርዝመቱ ሰላሣ ሁለት ሜትር ሆኖ ተገኘ፤ የተለካው ከአደባበዩ ፊት ለፊት እስካለው መተላለፊያ በረንዳ ድረስ ነበር፡፡
15. ከመግቢያው ጀምሮ እስከ መውጫው ድረስ ያለው የመተላለፊያ ርዝመት ሰላሣ ሁለት ሜትር ነበር፡፡
\v 14 14. ከዚያም ሰውየው በዘብ ቤቶቹ መካከል ያለውን መከለያ ግድግዳ ሲለካ ርዝመቱ ሰላሣ ሁለት ሜትር ሆኖ ተገኘ፤ የተለካው ከአደባበዩ ፊት ለፊት እስካለው መተላለፊያ በረንዳ ድረስ ነበር፡፡
\v 15 15. ከመግቢያው ጀምሮ እስከ መውጫው ድረስ ያለው የመተላለፊያ ርዝመት ሰላሣ ሁለት ሜትር ነበር፡፡
\v 16 16. ክፍሎቹ እንደ መተላለፊያ በረንዳዎቹ በሁለት በኩል ትንንሽ መስኮቶች አሏቸው፡፡ በእያንዳንዱ ክፍል ግራና ቀኝ የዘንባባ ዛፍ ተቀርጾበታል፡፡

3
40/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 17 17. ከዚህ በኃላ ሰውየው ወደ ቤተ መቅደሱ የወጪ አደባባይ አመጣኝ፡፡ በአደባባዩ ዙሪያ የተሠሩ ክፍሎችና ድንጋይ የተነጠፈበት መተላለፊያ አየሁ፡፡ በመመላለሻውም ዙሪያ ሠላሳ ክፍሎች ነበሩ፡፡
\v 18 18. የድንጋይ ንጣፉ እስከ አደባባዩ ይዘልቃል፣ የውጪው አደባባይ ከውስጠኛው አደባባይ ዝቅ ያለ ነበር፡፡
\v 19 19. ከዚያም ሰውየው ከታችኛው መግቢያ በር ፊት ለፊት ጀምሮ እስከ ውስጠኛው አደባባይ ፊት ድረስ ያለውን ርቀት ለካ፤ በምሥራቅም ሆነ በሰሜን በኩል ያለው ርቀት ሃምሳ አራት ሜትር ነበር፡፡

2
40/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 20 20. ከዚያም በሰሜን ትይዩ ያለውን፣ ወደ ውጪ አደባባይ የሚወስደውን በር ርዝመትና ወርድ ለካ፡፡
\v 21 21. በመግቢያው ግራና ቀኝ ሦስት የዘብ ክፍሎች ነበሩ፡፡ ከመግቢያው በር እስከ መተላለፊያው በረንዳ ድረስ ሃያ ሰባት ሜትር ርዝመትና 13.5 ሜትር ስፋት ነበረው፡፡

3
40/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 22 22. መስኮቶቹ፣ መተላለፊያ በረንዳዎቹ፣ የዘብ ቤቶቹና የዘንባባ ዛፍ ጌጦቹ፣ በምሥራቅ በር በኩል ካሉት ጋር ተመሳሳይ ነበሩ፡፡ እንደ ምሥራቁ በር ሁሉ፣ ወደ መተላለፊያ በረንዳው የሚወስዱ ሰባት ደረጃዎች አሉ፡፡
\v 23 23. በምሥራቁ በር እንዳለው ዐይነት በሰሜኑ በር ትይዩ ወደ ውስጠኛው አደባባይ የሚያስገባ በር ነበረ፤ ከሰሜን በር ጀምሮ ወደ ውስጠኛው አደባባይ የሚያመራውን በር ሰውየው ሲለካ ርቀቱ ሃምሳ አራት ሜትር ሆኖ ተገኘ፡፡

3
40/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 24 24. ከዚያም በደቡብ በኩል ወዳለው በር አመጣኝ፤ መግቢውንም ለካው፡፡ መጠኑም እንደ ሌሎቹ በሮች ነበር፡፡ የዘብ ጠባቂዎቹ ቤቶች፣ በዘብ ጠባቂዎቹ ቤቶች መካከል ያሉ መከለያዎችና የመግቢያው በር በሌላው ወገን ካሉት ጋር ተመሳሳይ ነበሩ፡፡
\v 25 25. የመግቢያው በርና መተላለፊያ በረንዳው፣ እንደ ሌሎቹ ሁሉ በዙሪያው ጠባብ መስኮቶች ነበሩት፡፡ የመግቢያው በርና መተላለፊያ በረንዳው ሃያ አምስት ሜትር ርዝመትና 13.5 ስፋት ነበራቸው፡፡

2
40/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 26 26. ወደዚያም የሚያደርሱ ሰባት ደረጃዎች ነበሩ፤ በክፍሎቹ መካከል በነበሩት ግድግዳዎችም ላይ የዘንባባ ዛፎች ተቀርጸውባቸው ነበር፡፡
\v 27 27. በደቡብ በኩል ባለው በር ከውጫዊው አደባባይ ማዶ ወደ ውስጠኛው አደባባይ የሚከፈት በር ነበረው፤ ሰውየውም ከዚህ በር አንሥቶ በደቡብ አቅጣጫ እስካለው እስከ ውጭው በር ድረስ ለካው፤ ይህም ሃምሳ አራት ሜትር ሆነ፡፡

7
40/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 28 28. ከዚያም በደቡብ በኩል ባለው መግቢያ ወደ ውስጠኛው አደባባይ አመጣኝ፤ የደቡብንም በር ለካው፤ መጠኑም ከሌሎች በሮች ጋር ተመሳሳይ ሆነ ተገኘ፡፡
\v 29 29. የዘብ ቤቶቹን፣ መከለያ ግድግዳዎቹንና መተላለፊያ በረንዳዎቹን ለካ፤ መግቢው በርና መተላለፊያ በረንዳው ዙሪያውን መስኮቶች ነበሩዋቸው፡፡ መግቢያው በርና መተላለፊያ በረንዳው ሃያ ሰባት ሜትር ርዝመት፣ 13.5 ስፋት ነበራቸው፡፡
\v 30 30. ወደ ውስጠኛው አደባባይ የሚያደርሰው የውስጠኛው መተላለፊያ በረንዳ በር 13.5 ርዝመት 2.7 ሜትር ስፋት ነበረው፡፡
\v 31 31. የመተላለፊያ በረንዳው መግቢያ ከውጫዊው አደባባይ ትይዩ ነበር፡፡ ግድግዳዎቹ በዘንባባ ዛፎች ቅርጽ አጊጠው ነበር፤ ወደዚያ የሚያደርሱ ስምንት በሮች ነበሩ፡፡

5
40/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 32 32. ከዚያም ሰውየው በምሥራቅ በኩል ወደ ውስጠኛው አደባባይ አመጣኝ፤ መግቢያ በሩንም ለካው፣ መጠኑም ከሌሎች በሮች ጋር ተመሳሳይ ነበር፡፡
\v 33 33. የዘብ ቤቶቹ፣ መከለያ ግድግዳዎቹና መተላለፊያ በረንዳዎች መጠን ከሌሎቹ ጋር ተመሳሳይ ነበር፡፡ መግቢያ በሩና መተላፊያ በረንዳው ዙሪውን መስኮቶች ነበሩዋቸው፡፡ መግቢያ በሩና መተላለፊያው በረንዳ ሃያ ሰባት ሜትር ርዝመትና 13.5 ሜትር ስፋት ነበሩዋቸው፡፡
\v 34 34. በረንዳው ከውጫዊው አደባባይ ትይዩ ነበር፤ ይኸኛውም በዘንባባ ዛፍ ቅርጽ ያጌጡ ግድግዳዎች ነበሩት፤ ወደዚያ የሚያደርሱ ስምንት ደረጃዎችም ነበሩ፡፡