Tue Oct 16 2018 13:41:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:41:08 +03:00
parent 722451ffd0
commit c1e5653c01
8 changed files with 17 additions and 13 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 \v 18 \v 19 16-19 አካባቢውን በአራት አቅጣጫ ለካ፤ በዚያ ቦታ በአራቱም አቅጣጫ መጠኑ 270 ሜትር የሆነ ግንብ ነበር፡፡
\v 16 - \v 17 - \v 18 - \v 19 አካባቢውን በአራት አቅጣጫ ለካ፤ በዚያ ቦታ በአራቱም አቅጣጫ መጠኑ 270 ሜትር የሆነ ግንብ ነበር፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 20.የተቀደሰውን ከተራው ቦታ የሚለየው ይህ ግንብ ነበር፡፡
\v 20 የተቀደሰውን ከተራው ቦታ የሚለየው ይህ ግንብ ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\c 43 \v 1 \v 2 1. ከዚያም ሰውየው በስተ ምሥራቅ በኩል ወዳለው መግቢያ አመጣኝ፡፡
2. በድንገት የእስራኤል አምላክ ክብር ከወደ ምሥራቅ ሲመጣ አየሁ፡፡ የአመጣጡ ድምፅ እንደ ኃይለኛ የውሃ ማዕበል ነበር፤ አካባቢው ሁሉ በክብሩ አበራ፡፡
\c 43 \v 1 ከዚያም ሰውየው በስተ ምሥራቅ በኩል ወዳለው መግቢያ አመጣኝ፡፡ \v 2 በድንገት የእስራኤል አምላክ ክብር ከወደ ምሥራቅ ሲመጣ አየሁ፡፡ የአመጣጡ ድምፅ እንደ ኃይለኛ የውሃ ማዕበል ነበር፤ አካባቢው ሁሉ በክብሩ አበራ፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. በዚህ ራእይ ያየሁት እግዚአብሔር ኢየሩሌምን ለማጥፋት በመጣ ጊዜ ያየሁትን ራእይ የሚመስልና እንዲሁም በኮቦር ወንዝ ካየሁት ጋርየሚመሳሰል ነበር፡፡ እኔም ምድር ላይ ተደፋሁ፡፡
4. የያህዌ ክብር በምሥራቅ በኩል ባለው በር ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ፤
5. ከዚያም መንፈስ አንሥቶ ወደ ውስጠኛው አደባባይ አመጣኝ፤ የያህዌም ክብር ቤተ መቅደሱን ሞልቶ ነበር፡፡
\v 3 በዚህ ራእይ ያየሁት እግዚአብሔር ኢየሩሌምን ለማጥፋት በመጣ ጊዜ ያየሁትን ራእይ የሚመስልና እንዲሁም በኮቦር ወንዝ ካየሁት ጋርየሚመሳሰል ነበር፡፡ እኔም ምድር ላይ ተደፋሁ፡፡
\v 4 የያህዌ ክብር በምሥራቅ በኩል ባለው በር ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ፤ \v 5 ከዚያም መንፈስ አንሥቶ ወደ ውስጠኛው አደባባይ አመጣኝ፤ የያህዌም ክብር ቤተ መቅደሱን ሞልቶ ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. ሰውየው አጠገቤ ቆሞ ሳለ ከቤተ መቅደሱ ውስጥ የሚናገር ሰው ድምፅ ሰማሁ፡፡
7. እርሱም እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ይህ በዙፋኔ የምቀመጥበት፣ እግሮቼንም የማሳርፍበት ቤተ መቅደሴ ነው፤ ለዘላለም ከእስራኤል ሕዝብ ጋር የምኖርበት ቦታ ነው፡፡ እስራኤላውያንና ንጉሦቻቸው በማምለኪያ ቦታዎቻቸው ሌሎች አማልክቶችን በማምለክና የቀድሞ ንጉሦቻቸውን ሕይወት የለሽ ጣዖቶቻቸውን በመሥራት ከእንግዲህ እኔን አያሰድቡም፡፡
8. በመካከል አንድ ግንብ ብቻ ሲቀር መሠዊያዎቻቸውን በእኔ መሠዊያ አጠገብ፣ መድረኮቻቸውንም በእኔ መድረክ አጠገብ አኖሩ፡፡ አስጸያፊ ድርጊት ስሜን አቃለሉ፤ እኔም ተቆጥቼ አጠፋኃቸው፡፡
\v 6 ሰውየው አጠገቤ ቆሞ ሳለ ከቤተ መቅደሱ ውስጥ የሚናገር ሰው ድምፅ ሰማሁ፡፡ \v 7 እርሱም እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ይህ በዙፋኔ የምቀመጥበት፣ እግሮቼንም የማሳርፍበት ቤተ መቅደሴ ነው፤ ለዘላለም ከእስራኤል ሕዝብ ጋር የምኖርበት ቦታ ነው፡፡ እስራኤላውያንና ንጉሦቻቸው በማምለኪያ ቦታዎቻቸው ሌሎች አማልክቶችን በማምለክና የቀድሞ ንጉሦቻቸውን ሕይወት የለሽ ጣዖቶቻቸውን በመሥራት ከእንግዲህ እኔን አያሰድቡም፡፡
\v 8 በመካከል አንድ ግንብ ብቻ ሲቀር መሠዊያዎቻቸውን በእኔ መሠዊያ አጠገብ፣ መድረኮቻቸውንም በእኔ መድረክ አጠገብ አኖሩ፡፡ አስጸያፊ ድርጊት ስሜን አቃለሉ፤ እኔም ተቆጥቼ አጠፋኃቸው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 9. ከእንግዲህ ለጣዖቶች መስገዳቸውንና ለንጉሦቻቸው ጣዖቶች መታሰቢያ የሚያደርጉትን ጸያፍ ነገር መተው አለባቸው፡፡ ይህን ማድረጋቸውን ቢተው እኔ ለዘላለም በመካከላቸው እኖራለሁ፡፡
\v 9 ከእንግዲህ ለጣዖቶች መስገዳቸውንና ለንጉሦቻቸው ጣዖቶች መታሰቢያ የሚያደርጉትን ጸያፍ ነገር መተው አለባቸው፡፡ ይህን ማድረጋቸውን ቢተው እኔ ለዘላለም በመካከላቸው እኖራለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 \v 11 10. የሰው ልጅ ሆይ፣ በኃጢአታቸው እንዲያፍሩ ለእስራኤል ሕዝብ ይህን እኔ በራእይ ያሳየሁህን ቤተ መቅደስ አሳያቸው፡፡
11. ስላደረጉ ክፉ ነገር ሁሉ ኀፍረት የሚሰማቸው ከሆነ፣ የቤተ መቅደሱን ንድፍ፣ መግቢና መውጫውን እንዲሁም ማንኛውንም ነገር ንገራቸው፡፡ በዚያ ውስጥ እኔን የማምለክ ሕጐቼንና ደንቦቼን ሁሉ ንገራቸው፤ በታማኝነተ እንዲፈጽሙም ፊት ለፊታቸው በጽሑፍ አስፍረው፡፡
\v 10 10. የሰው ልጅ ሆይ፣ በኃጢአታቸው እንዲያፍሩ ለእስራኤል ሕዝብ ይህን እኔ በራእይ ያሳየሁህን ቤተ መቅደስ አሳያቸው፡፡
\v 11 11. ስላደረጉ ክፉ ነገር ሁሉ ኀፍረት የሚሰማቸው ከሆነ፣ የቤተ መቅደሱን ንድፍ፣ መግቢና መውጫውን እንዲሁም ማንኛውንም ነገር ንገራቸው፡፡ በዚያ ውስጥ እኔን የማምለክ ሕጐቼንና ደንቦቼን ሁሉ ንገራቸው፤ በታማኝነተ እንዲፈጽሙም ፊት ለፊታቸው በጽሑፍ አስፍረው፡፡

View File

@ -413,7 +413,14 @@
"42-07",
"42-10",
"42-13",
"42-15",
"42-16",
"42-20",
"43-title",
"43-01",
"43-03",
"43-06",
"43-09",
"44-title",
"45-title",
"46-title",