Sun Oct 14 2018 19:34:59 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-14 19:34:59 +03:00
parent ba48c7bfe8
commit a9e661fa70
8 changed files with 45 additions and 0 deletions

4
32/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 5 5. ሥጋህን በኮረብቶች ላይ እበታትነዋለሁ
ሸለቆዎችም በበሰበሰ በድንህ ይሞላሉ፡፡
\v 6 6. ምድሪቱንና ተራራውን በደምህ አጥለቀልቃለሁ
ቁራዎችም እስኪጠግቡ ደምህን ይጠጣሉ፡፡

7
32/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 7 7. አንተንና ዘሮችህን በማጠፉበት ጊዜ፣
ሰማያትን እሸፍናለሁ፤ ከዋክብት አያበሩም
ፀሐይን በደመና እሸፍናለሁ
ጨረቃም ብርሃን አትሰጥም፡፡
\v 8 8. የሰማይ ከዋክብት እንዲጨልሙ አደርጋለሁ
ጨለማ ምድራችሁን ሁሉ ይሸፍናል፤
እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል፡፡

8
32/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 9 9. በማታውቃቸው ሕዝቦች መካከል የጥፋትህን
ዜና በሚሰሙበት ጊዜ ብዙ ሕዝቦች ይፈራሉ፡፡
\v 10 10. አንተ ላይ ከደረሰው የተነሣ እንዲደነግጡ አደርጋለሁ፤
አንተን ለማጥፋት ሰይፌን በፊታቸው ስነቀንቅ፣
ነገሥታት ይደነግጣሉ፡፡
አንተ በምትሞትበት ጊዜ፣ እነርሱንም እንዳልገድል
በመፍራት ብዙዎቹ ይርበደበዳሉ፡፡

5
32/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 11 11. ግብፅ ሆይ፣ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይልሃል፤
የባቢሎን ንጉሥ ሰይፍ አንተ ላይ ይመጣል፡፡
\v 12 12. ከማንም ሕዝብ ይልቅ በጣም ጨካኞች በሆኑት
ባቢሎናውያን ሰራዊት ሰይፍ ምርጥ
ወታደሮችህ ይገደላሉ፡፡

7
32/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 13 13. ምንጮች አጠገብ የተሰማራውን የግብፃውያን
ከብት መንጋ አጠፋለሁ፡፡
ሰዎችና ከብቶች ያደፈረሱዋቸው እነዚያ የውሃ
ምንጮች ከእንግዲህ አይቆሽሹም፡፡
\v 14 14. ከዚያም የግብፅን ውሆች አጠራለሁ፤
ወንዞችዋም እንደ ዘይት በሰላም ይፈስሳሉ፤
ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

9
32/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,9 @@
\v 15 15. ደግሞም እንዲህ ይላል፤ ‹‹ግብፅን ባድማ ሳደርጋት
በምድሪቱ የሚያድገው ሁሉ ሲጠወልግና
በዚያ የሚኖሩ ሰዎችን ሁሉ ሳጠፋ
እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ሁሉ የማድረግ ኃይል
እንዳለኝ ሰዎች ያውቃሉ፡፡
\v 16 16. ሰዎች ለግብፅ የሚያወርዱት ሙሾ ይህ ነው፤
የብዙ አገር ሴቶች ሙሾ ያወርዳሉ፤
ለግብፅና ለአገልጋዮቿ ሁሉ ያለቅሳሉ፤
ያህዌ ተናግሮአልና ይህ በእርግጥ ይሆናል፡፡

2
32/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 17 17. በዚያው ወር ዐሥራ ዐምስተኛ ቀን ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 18 18. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እነርሱም ሆኑ የሌሎች አገሮች ኃያላን ወደሚገኙበት ከምድር በታች ሙታን ወዳሉበት ቦታ ልሰዳቸው ስለሆነ ለግብፅ አገልጋዮች አልቅስ፤

3
32/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 19 19. እንዲህም በላቸው፣ ‹‹እናንት ግብፃውያን፣ ውበታችሁ ከሌሎች ሕዝቦች ሁሉ የበለጠ መሆኑን ታስባላችሁ፡፡ ነገር ግን እናንተም እግዚአብሔርን የማያመልኩ ሰዎች ወዳሉበት ቦታ ትወርዳላችሁ፡፡
\v 20 20. በጠላቶቻቸው ከተገደሉ ሌሎች ብዙ ሕዝብ ጋር እናንተም ትገደላላችሁ፡፡ ጠላቶቻቸው በሰይፍ ያጠቋቸዋል ብዛት ያላቸው የግብፅ ሰዎችና አገልጋዮቿንም ይወስዳሉ፡፡
\v 21 21. የሌሎች አገሮች ኃያላን መሪዎች ባሉበት የሙታን ቦታ ያሉ በግብፅና በአጋሮቿ ያፌዛሉ፡፡ አምላክ የለሽ እንደ ሆኑትና በጠላቶቻቸው እንደ ተገደሉ እንደ እነርሱ ጋር ለመሆን እንደ መጣችሁ ይነግሯችኃል፡፡