Tue Oct 16 2018 13:37:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:37:08 +03:00
parent 97b5e8bb39
commit 9957c819ca
5 changed files with 9 additions and 11 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 18 \v 19 \v 20 18. -19. እያንዳንዱ ኪሩብ ሁለት ፊቶች ነበሩት፤ አንዱ የሰው ፊት ሲመስል፣ ሌላው የአንበሳ ፊት ይመስል ነበር፡፡ እነዚህ ምስሎች ቤተ መቅደሱ ውስጥ ባለ ግድግዳዎች ሁሉ ተቀርጸው ነበር፤ እያንዳንዱ ምስል ወደ ዘንባባ ዛፉ ቅርጽ ይመለከት ነበር፡፡
20.ከወለሉ አንሥቶ ከመግቢያ በላይ እስካለው መግቢያ ድረስ፣ ግድግዳዎቹ በኪሩቤል ምስልና በዘንባባ ዛፉ ቅርጽ ተሸፍኖ ነበር፡፡
\v 18 - \v 19 እያንዳንዱ ኪሩብ ሁለት ፊቶች ነበሩት፤ አንዱ የሰው ፊት ሲመስል፣ ሌላው የአንበሳ ፊት ይመስል ነበር፡፡ እነዚህ ምስሎች ቤተ መቅደሱ ውስጥ ባለ ግድግዳዎች ሁሉ ተቀርጸው ነበር፤ እያንዳንዱ ምስል ወደ ዘንባባ ዛፉ ቅርጽ ይመለከት ነበር፡፡ \v 20 ከወለሉ አንሥቶ ከመግቢያ በላይ እስካለው መግቢያ ድረስ፣ ግድግዳዎቹ በኪሩቤል ምስልና በዘንባባ ዛፉ ቅርጽ ተሸፍኖ ነበር፡፡

View File

@ -1,4 +1,2 @@
\v 21 \v 22 \v 23 \v 24 ወደ ቤተ መቅደሱ ዋና ክፍል በሚያስገባው በር ላይ ተመሳሳይ መልክ ያላቸው ባለ አራት ማእዘን መቃኖች ነበሩ፡፡
22. ቅድስተ ቅዱሳኑ ፊት ከእንጨት የተሠራ መሠዊያ ነበር፤ በአራቱም አቅጣጫ 1.6 ሜትር ከፍታ፣ አንድ ሜትር ስፋት ነበረው፡፡ ማአዘኖቹ፣ መሠረቱና ጐኖቹ ሁሉ ከእንጨት የተሠሩ ነበሩ፡፡ ሰውየውም ለእኔ፣ ‹‹ይህ በያህዌ ፊት የሚገኝ ጠረጴዛ ነው›› አለኝ፡፡
23. ቤተ መቅደሱና ቅድስተ ቅዱሳኑ ድርብ በር ነበራቸው፤
24. እያንዳንዱ በር በመታጠፊያ የተያያዙ ሁለት ክፍሎች ነበሩት፡፡
\v 21 ወደ ቤተ መቅደሱ ዋና ክፍል በሚያስገባው በር ላይ ተመሳሳይ መልክ ያላቸው ባለ አራት ማእዘን መቃኖች ነበሩ፡፡
\v 22 ቅድስተ ቅዱሳኑ ፊት ከእንጨት የተሠራ መሠዊያ ነበር፤ በአራቱም አቅጣጫ 1.6 ሜትር ከፍታ፣ አንድ ሜትር ስፋት ነበረው፡፡ ማአዘኖቹ፣ መሠረቱና ጐኖቹ ሁሉ ከእንጨት የተሠሩ ነበሩ፡፡ ሰውየውም ለእኔ፣ ‹‹ይህ በያህዌ ፊት የሚገኝ ጠረጴዛ ነው›› አለኝ፡፡ \v 23 ቤተ መቅደሱና ቅድስተ ቅዱሳኑ ድርብ በር ነበራቸው፤ \v 24 እያንዳንዱ በር በመታጠፊያ የተያያዙ ሁለት ክፍሎች ነበሩት፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 25 \v 26 እነዚህ በሮች ላይ የኪሩቤል ምስሎችና የዘንባባ ዛፍ ቅርጾች ነበሩ፡፡ ቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት ያለው መተላለፊያ በረንዳ ላይ ከእንጨት የተሠራ ጣራ ነበር፡፡
26. በበረንዳው ግራና ቀኝ ባሉ ግድግዳዎች ላይ ትንንሽ መስቶች ነበሩ፤ መስኮቶቹ ላይ የዘንባባ ዛፎች ተቀርጸው ነበር፡፡ ከመቅደሱ ግራና ቀኝ ያሉት ክፍሎችም በደረጃው በኩል የሚሸፍን ጣራ ነበራቸው፡፡
\v 25 እነዚህ በሮች ላይ የኪሩቤል ምስሎችና የዘንባባ ዛፍ ቅርጾች ነበሩ፡፡ ቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት ያለው መተላለፊያ በረንዳ ላይ ከእንጨት የተሠራ ጣራ ነበር፡፡ \v 26 በበረንዳው ግራና ቀኝ ባሉ ግድግዳዎች ላይ ትንንሽ መስቶች ነበሩ፤ መስኮቶቹ ላይ የዘንባባ ዛፎች ተቀርጸው ነበር፡፡ ከመቅደሱ ግራና ቀኝ ያሉት ክፍሎችም በደረጃው በኩል የሚሸፍን ጣራ ነበራቸው፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\c 42 \v 1 \v 2 \v 3 1. ከዚያም በራእይ በሰሜን በኩል ባለው በር በኩል፣ ከውስጠኛው አደባባይ ወደ ውጭ ወሰደኝ፡፡ ወደ ውጨኛው አደባባይ ገብተን በሰሜን በኩል ውጫዊ ግንብ ትይዩ ወዳሉ ክፍሎች መጣን፡፡
2. እነዚህ ክፍሎች ያሉበት ሕንፃ ሃምሳ አራት ሜትር ርዝመት፣ ሃያ ሰባት ሜትር ስፋት ነበረው፡፡
3. በዚያ ሕንፃ ከውጫዊው አደባባይ ትይዩ ሌሎች ክፍሎችም ነበሩ፡፡ በእነዚያ ክፍሎችና በዋናው ቤተ መቅደስ መካከል ያለው ርቀር፣ አሥራ አንድ ሜትር ያህል ነበር፡፡ እነዚህ ክፍሎች የሚገኙት በሦስት ሰገነቶች ላይ ነበር፡፡ ክፍሎቹ ያሉበት እያንዳንዱ ምድብ፣ ከበታቹ ባሉት ክፍሎች ላይ የሚያልፍ መተላለፊያ ነበሯቸው፡፡ ውጫዊው አደባባይ ባለበት ግልጽ ቦታ ትይዩ መደዳውን ክፍሎች ነበሩ፡፡
\c 42 \v 1 ከዚያም በራእይ በሰሜን በኩል ባለው በር በኩል፣ ከውስጠኛው አደባባይ ወደ ውጭ ወሰደኝ፡፡ ወደ ውጨኛው አደባባይ ገብተን በሰሜን በኩል ውጫዊ ግንብ ትይዩ ወዳሉ ክፍሎች መጣን፡፡ \v 2 እነዚህ ክፍሎች ያሉበት ሕንፃ ሃምሳ አራት ሜትር ርዝመት፣ ሃያ ሰባት ሜትር ስፋት ነበረው፡፡ \v 3 በዚያ ሕንፃ ከውጫዊው አደባባይ ትይዩ ሌሎች ክፍሎችም ነበሩ፡፡ በእነዚያ ክፍሎችና በዋናው ቤተ መቅደስ መካከል ያለው ርቀር፣ አሥራ አንድ ሜትር ያህል ነበር፡፡ እነዚህ ክፍሎች የሚገኙት በሦስት ሰገነቶች ላይ ነበር፡፡ ክፍሎቹ ያሉበት እያንዳንዱ ምድብ፣ ከበታቹ ባሉት ክፍሎች ላይ የሚያልፍ መተላለፊያ ነበሯቸው፡፡ ውጫዊው አደባባይ ባለበት ግልጽ ቦታ ትይዩ መደዳውን ክፍሎች ነበሩ፡፡

View File

@ -403,6 +403,10 @@
"41-08",
"41-10",
"41-12",
"41-15",
"41-18",
"41-21",
"41-25",
"42-title",
"43-title",
"44-title",