Sun Oct 14 2018 19:47:00 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-14 19:47:00 +03:00
parent b75a47e591
commit 83f44919bc
4 changed files with 11 additions and 0 deletions

3
35/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\c 35 \v 1 1. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 2. የሰው ልጅ ሆይ፣ ወደ ኤዶም ፊትህን አዙር፤ በሕዝቡም ላይ ትንቢት ተናገር፡፡ እንዲህም በል፤
\v 3 3. በኤዶም በሴይር ተራራ አጠገብ በምትኖር አንተ ላይ ተነሥቼብሃለሁ፤ እጄን በአንተ ላይ አደርጋሁ፤ አገርህን አፈራርሳሁ፡፡

3
35/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 4 4. ከተሞችህን አጠፋለሁ፤ ሰው ሁሉ ይሰደዳል፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 5 5. ሁሌም የእስራኤል ሕዝብ ጠላት ነበራችሁ፤ ታላቅ መከራ በደረሰባቸው ጊዜ፣ ጠላት ባጠቃቸው ጊዜ፣ በኃጢአታቸው ምክንያት እኔም ጽኑ ቅጣት ባወረድሁባቸው ጊዜ፣ እናንተ ደስ ተሰኝታችሁ ነበር፡፡
\v 6 6. ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ፣ እናንተንም ጠላት እንዲያጠፋችሁ አደርጋለሁ፤ ደግመው ደጋግመው ያጠቋችኃል፡፡ ሌሎች ሲገደሉ በማየት ተደስታችሁ ነበር፤ ስለዚህ እኔ እናንተን አጠፋለሁ፡፡

3
35/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 7 7. የሴይርን ተራራ ባድማና ጠፍ አደርጋለሁ፤ ወደዚያ የሚገቡትንና ከዚያም የሚወጡትን አጠፋለሁ፡፡
\v 8 8. ተራሮቻችሁን ሁሉ በሬሳ እሞላለሁ፤ በሰይፍ የተገደሉት ሁሉ በተራሮቻችሁ፣ በሸለቆዎቻችሁና በውሃ መውረጃዎቻችሁ ሁሉ ላይ ይወድቃሉ፡፡
\v 9 9. ምድራችሁን ለዘላለም ባድማ አደርጋለሁ፤ ከተሞቻችሁ መኖሪያ አይሆኑም፡፡ ከዚያም እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡

2
35/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 10 \v 11 10. እኔ ያህዌ በዚያ እያለሁና እየጠበቅሁዋቸውም እያለ እንኳ፣ ‹‹እስራኤልና ይሁዳ የእኛ ይሆናሉ፤ እኛም እንወርሳቸዋለን! ብላችኃል፡፡
11. ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ፣ ሕዝቤ ላይ ስለ ተቆጣችሁ፣ በእነርሱ ስለ ተመቀኛችሁና እነርሱን ስለ ጠላችሁ እቀጣችኃለሁ፤ እናንተን በምቀጣበት ጊዜ የቀጣኃችሁ እኔ መሆኔን እስራኤላውያን እንዲያውቁ አደርጋለሁ፡፡