Tue Oct 16 2018 10:12:00 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 10:12:00 +03:00
parent 06f6d7e5b5
commit 79e44ce7bf
5 changed files with 4 additions and 12 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 27 ከወገቡም በላይ በእሳት እንደጋለ ከወገቡም በታች የሚያንፀበርቅ ብርሃን ከብቦት አየሁ፡፡
\v 28 በዝናባማ ቀን በደመና ውስጥ እንዳሉ ቀስተ ደመና የበራ ነበር፡፡ ያም የእግዚአብሔርን መገኘት የሚያመለክት አንፀባራቂ ብርሃን ነበረ ባየሁትም ጊዜ ራሴን በምድር ላይ ተዘረርኩ አለቃም ሲነግረኝ ሰማሁ፡፡
\v 27 ከወገቡም በላይ በእሳት እንደጋለ ከወገቡም በታች የሚያንፀበርቅ ብርሃን ከብቦት አየሁ፡፡ \v 28 በዝናባማ ቀን በደመና ውስጥ እንዳሉ ቀስተ ደመና የበራ ነበር፡፡ ያም የእግዚአብሔርን መገኘት የሚያመለክት አንፀባራቂ ብርሃን ነበረ ባየሁትም ጊዜ ራሴን በምድር ላይ ተዘረርኩ አለቃም ሲነግረኝ ሰማሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 7 መልዕክቴን ንገራቸው ሆኖም በጣም አመፀኞች ስለሆኑ መልእክቱን /ያዳምጣሉ ይቀበላሉ ብለህ ተስፋ አታድርግ /አትጠብቅ
\v 8 አንተ ግን የሰው ልጅ የምነግርህን ስማ እንደ እነርሱ አመፀኛ አትሁን እንግዲህ አፍህን ክፈት እኔም የምሰጥህንም ብላ፡፡
\v 7 መልዕክቴን ንገራቸው ሆኖም በጣም አመፀኞች ስለሆኑ መልእክቱን /ያዳምጣሉ ይቀበላሉ ብለህ ተስፋ አታድርግ /አትጠብቅ \v 8 አንተ ግን የሰው ልጅ የምነግርህን ስማ እንደ እነርሱ አመፀኛ አትሁን እንግዲህ አፍህን ክፈት እኔም የምሰጥህንም ብላ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\c 3 \v 1 እርሱም የው ልጅ ሆይ በፈትህ ያለውን ጥቅልል ብላ ከዚያም ሄደህ ለእስራኤል ህዝብ ተናገር አለኝ፡፡
\v 2 አፌንም ከፈትሁ ጥቅልሉንም እንድበላው ሰጠኝ \v 3 ከዚያም የሰው ልጅ የሰጠሁህን ጥቅልሉን ብላ ሆድህን በርሱ ሙሉ አለኝ እኔም በላሁት በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠኝ፡፡
\c 3 \v 1 እርሱም የው ልጅ ሆይ በፈትህ ያለውን ጥቅልል ብላ ከዚያም ሄደህ ለእስራኤል ህዝብ ተናገር አለኝ፡፡ \v 2 አፌንም ከፈትሁ ጥቅልሉንም እንድበላው ሰጠኝ \v 3 ከዚያም የሰው ልጅ የሰጠሁህን ጥቅልሉን ብላ ሆድህን በርሱ ሙሉ አለኝ እኔም በላሁት በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠኝ፡፡

View File

@ -1,4 +1 @@
\v 4 ከዚያም የሰው ልጅ ወደ እስራኤል ህዝብ ሂድና መልእክቴን ንገራቸው አለኝ፡፡
\v 5 የምልክህ ቋንቋቸውን ለማወቄ የሚያስቸግርም ወይም ቋንቋቸውን ወደ ማታውቀው ህዝብ ሳይሆን የምልክህ ወደ ህዝብህ ወደ እስራኤል ነው፡፡
\v 6 የምልክህ ቋንቋቸውን በሚገባ ወደምታውቀው ህዝብ ነው ቋንቋቸውን በሚገባ ወደምታውቀው ህዝብ ነው ቋንቋቸውን ልታውቅ ወደማትችለው ህዝብ ልኬህ ቢሆን ኖሮ የምትላቸውን ለመስማት ትኩረት ያደርጉ ነበር፡፡
\v 7 የእስራኤል ልጆች እኔን ለመስማት ስለማይፈልጉ አንተንም አይሰሙህም ሁሉም በጣም አመፀኛ ስለሆኑ ለሰው አይፈልጉም፡፡
\v 4 ከዚያም የሰው ልጅ ወደ እስራኤል ህዝብ ሂድና መልእክቴን ንገራቸው አለኝ፡፡ \v 5 የምልክህ ቋንቋቸውን ለማወቄ የሚያስቸግርም ወይም ቋንቋቸውን ወደ ማታውቀው ህዝብ ሳይሆን የምልክህ ወደ ህዝብህ ወደ እስራኤል ነው፡፡ \v 6 የምልክህ ቋንቋቸውን በሚገባ ወደምታውቀው ህዝብ ነው ቋንቋቸውን በሚገባ ወደምታውቀው ህዝብ ነው ቋንቋቸውን ልታውቅ ወደማትችለው ህዝብ ልኬህ ቢሆን ኖሮ የምትላቸውን ለመስማት ትኩረት ያደርጉ ነበር፡፡ \v 7 የእስራኤል ልጆች እኔን ለመስማት ስለማይፈልጉ አንተንም አይሰሙህም ሁሉም በጣም አመፀኛ ስለሆኑ ለሰው አይፈልጉም፡፡

View File

@ -57,8 +57,6 @@
"02-07",
"02-09",
"03-title",
"03-01",
"03-04",
"03-08",
"03-10",
"03-12",