Sun Oct 14 2018 19:50:59 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-14 19:51:00 +03:00
parent 9b19a06dba
commit 5bf932cb8a
8 changed files with 22 additions and 2 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 10 \v 11 በተራሮችና በመላው እስራኤል የሚኖሩ ሰዎችን ብዛት እጨምራለሁ፤ አሁን ፈራርሰው ያሉ ከተሞች እንደ ገና ይሠራሉ፤ ሰዎችም ይኖሩባቸዋል፡፡
11. የሰዎችንና የቤት እንስሳትን ብዛት አሳድጋለሁ፤ ፍሬያማ ይሆናሉ፤ ቁጥራቸውም ይበዛል፤ እንደ ቀድሞው ዘመን ይበለጥጋሉ፡፡ ከዚያም እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሰዎች ያውቃሉ፡፡
\v 10 በተራሮችና በመላው እስራኤል የሚኖሩ ሰዎችን ብዛት እጨምራለሁ፤ አሁን ፈራርሰው ያሉ ከተሞች እንደ ገና ይሠራሉ፤ ሰዎችም ይኖሩባቸዋል፡፡
\v 11 11. የሰዎችንና የቤት እንስሳትን ብዛት አሳድጋለሁ፤ ፍሬያማ ይሆናሉ፤ ቁጥራቸውም ይበዛል፤ እንደ ቀድሞው ዘመን ይበለጥጋሉ፡፡ ከዚያም እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሰዎች ያውቃሉ፡፡
\v 12 12. እናንተን ሕዝቤ እስራኤልን በተራሮቻችሁ ላይ እንድትመላለሱ አደርጋለሁ፤ ይወርሳችኃል፤ እናንተም ለዘላለም የእርሱ ትሆናላችሁ፡፡ በቂ ምግብ ስለምትሰጧቸው ከእንግዲህ ማንም በራብ አይሞትም፡፡

3
36/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 13 ጌታ ያህዌ ለእናንተ ለተራሮች እንዲህ ይላል፤ ሰዎች እናንተ ላይ በቂ እህል ማምረት አይቻልም ብለው ነበር፤ በዚህም ምክንያት ብዙዎች በራብ ሞተው ነበር፡፡
\v 14 14. ከእንግዲህ ግን እንዲህ አይሆንም፡፡
\v 15 15. ከእንግዲህ ሰዎች አያላግጡባችሁም፤ ከእንግዲህ መሳቂያ መሳለቂያ አትሆኑም፤ ከእንግዲህ እናንተ ላይ የሚኖር ሕዝብ አይሸነፍም፤ እኔ ጌታ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ፡፡

3
36/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 16 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 17 17. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እስራኤላውያን በገዛ ምድራቸው እየኖሩ በነበረ ጊዜ፣ በሥራቸውና በአኗኗራቸው ምድሪቱን አረከሷት፤ በእኔ ፊት ተቀባይነት እንዳይኖራት አደረጉ፡፡ ፀባይና ምግባራቸው አንድ ሴት በወር አበባዋ ጊዜ እንደምትረክሰው ዐይነት ነበር፡፡
\v 18 18. ስለዚህ በምድሪቱ ላይ ብዙ ደም ስላፈሰሱ፤ ጣዖቶችንም ስላመለኩ፣ በጽኑ ቀጣኃቸው፡፡

3
36/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 19 \v 20 20. በአሕዛብ መካከል በኖሩበት ጊዜ፣ እኔን ማክበር ሲገባቸው ሰዎች እኔ ላይ እንዲያፌዙ አደረጉ፡፡ እነርሱን በተመለከተ፣ ‹እነዚህ የያህዌ ሕዝብ ናቸው፤ ነገር ግን ለእነርሱ መከላከል ስላልቻለ እርሱ ከሰጣቸው ምድር ተባርረዋል› አሉ፡፡
\v 21 21. እነዚያ ሕዝቦች እኔን ማምለክ ሲገባቸው፣ የእስራኤል ሕዝብ በሄዱበት ሁሉ በአሕዛብ ዘንድ ስሜን አዋረዱ፡፡

2
36/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 22 ስለዚህ ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ በል፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እኔ እናንተን የምታደጋችሁ ስለ እናንተ ብዬ ሳይሆን፣ በእነዚያ አገሮች ያሉ አሕዛብ እኔን እንዲያመልኩ ነው፡፡ በየሄዳችሁበት ሁሉ ስሜ እንዲረክስ የሚቻላችሁን ሁሉ አድርጋችኃል፡፡
\v 23 23. ምንም እንኳ የእናንተን ተግባር በማየት ይህን ማወቅ ባይችሉም፤ እነዚያ ሕዝቦች እኔን እንዲያመልኩ ያንን አሳያቸዋለሁ፡፡ ማንኛውንም ነገር ማድረግ የምችል ኃያል መሆኔን ሳሳያቸው፣ አደርጋለሁ ያልሁን ሁሉ ማድረግ እንደምችል ያውቃሉ፡፡ በቅድስና ስታከብሩኝም ያያሉ፡፡

3
36/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 24 . ከእነዚያ ሩቅ አገሮች መልሼ አመጣችኃለሁ፤ ከሄዳችሁበት ሁሉ ወደ ገዛ ምድራችሁ እሰበስባችኃለሁ፡፡
\v 25 25. ንጹሕ ውሃ እረጫችኃለሁ፤ እናንተም ትነጻላችሁ፡፡ ከርኩሰታችሁ ሁሉና ከጣዖቶቻችሁ ሁሉ አነጻችኃለሁ፡፡

3
36/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 26 ፍጹም አዲስ የሆነ አስተሳሰብ እሰጣችኃለሁ፤ ግትርነታችሁን ትታችሁ በፍጹም ልባችሁ እንድትታዘዙኝ አደርጋለሁ፡፡
\v 27 27. መንፈሴን በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ ሕጐቼን በጥንቃቄ መጠበቅ እንድትችሉ አደርጋለሁ፡፡
\v 28 28. እንደ ገና ለአባቶቻችሁ በሰጠኃቸው ምድር ትኖራላችሁ፡፡ ሕዝቤ ትሆናላችሁ፤ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ፡፡

3
36/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 29 ከርኩሰታችሁ ሁሉ አነጻችኃለሁ፤ እህላችሁን አበዛለሁ፤ ከእንግዲህ ራብን ወደ እናንተ አልሰድም፡፡
\v 30 30. ዛፎቻችሁ ብዙ ፍሬዎች፣ ምድራችሁም ብዙ እህል ያበቅላል፤ በቂ ምግብ ስለሚኖራችሁ ከእንግዲህ የአሕዛብ መዘባበቻ አትሆኑም፡፡
\v 31 31. ይህ በሚሆንት ጊዜ ስለ ቀድሞ ክፉ ሥራዎቻችሁ ታስባላችሁ፤ ባደረጋችሁ ኃጢአትና ጸያፍ ነገር ታፍራላችሁ፡፡