Sun Oct 14 2018 19:24:59 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-14 19:24:59 +03:00
parent b1ae38bf64
commit 5862557a67
10 changed files with 35 additions and 2 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 17 \v 18 17. እኛ እስራኤላውያን ወደ ባቢሎን ከተወሰድን ሃያ ሰባት ዓመት በኃላ፣ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ቀን፣ ያህዌ ይህን መልእክት ሰጠኝ፡፡
18. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ጢሮስን ክፉና አጠቃ፤ የሁሉም ራስ ተመልጧል፤ የሁሉም ትከሻ ተልጧል፡፡ ይሁን እንጂ፣ እርሱና ሰራዊቱ ጢሮስ ላይ ካደረጉት ዘመቻ ያተረፉት ነገር የለም፡፡
\v 17 17. እኛ እስራኤላውያን ወደ ባቢሎን ከተወሰድን ሃያ ሰባት ዓመት በኃላ፣ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ቀን፣ ያህዌ ይህን መልእክት ሰጠኝ፡፡
\v 18 18. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ጢሮስን ክፉና አጠቃ፤ የሁሉም ራስ ተመልጧል፤ የሁሉም ትከሻ ተልጧል፡፡ ይሁን እንጂ፣ እርሱና ሰራዊቱ ጢሮስ ላይ ካደረጉት ዘመቻ ያተረፉት ነገር የለም፡፡

2
29/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 19 19. ስለዚህም ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ግብፅን ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እሰጣለሁ፤ ለሰራዊቱ ደመወዝ እንዲሆን ሀብቷን ሁሉ ይዘርፋል፡፡
\v 20 20. ጢሮስን ለማጥፋት ላደረጉት ክፍያ እንዲሆናቸው ለባቢሎን ንጉሥና ለሰራዊቱ ግብፅን ይሰጠዋል፡፡››

1
29/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ ‹‹አንድ ቀን እስራኤል ታላቅ ሕዝብ ይሆናል፡፡ ያ በሚሆንበት ጊዜ የምትነግራቸውን ይሰማሉ፡፡ በዚያ ጊዜ ይህ ሁሉ የሆነው እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡››

5
30/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\c 30 \v 1 1. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤
\v 2 2. እንዲህም አለኝ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ግብፅ ላይ ስለሚደርሰው ትንቢት ተናገር፡፡ እንዲህም በል ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹በዚያ ቀን አስጨናቂ ነገር ስለሚሆን ዋይ ብለህ አልቅስ፡፡
\v 3 3. ቀኑ ቅርብ ነው፤
በዚያ ቀን እኔ ያህዌ ሕዝብን እቀጣለሁ
የድቅድቅ ደመና ቀን፤ ለሕዝቦችም የመከራ ቀን ይሆናል፡፡

6
30/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 4 4. በግብፅ ሰይፍ ይሆናል
በኢትዮጵያም ላይ አስጨናቂ ሁከት ይደርሳል፡፡
በግብፅ ምድር ብዙዎች ይገደላሉ
ሀብቷን ይወስዳሉ
መሠረትዋንም ያፈርሳሉ፡፡
\v 5 5. የኢትዮጵያ፣ የሊብያ፣ የሊዲያና በግብፅ ምድር ያሉ የባዕድ አገር ሰዎች ሁሉ በግብፅ ካሉ አይሁድ ጋር በአንድነት በጦርነት ያልቃሉ፡፡

5
30/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 6 6. ያህዌ እንዲህ ይላል፤
‹ያ ሰራዊት የግብፅ ተባባሪዎችን ያሸንፋል
ግብፅ የተኩራራችበት ብርታት ይወድቃል፡፡
በሰሜን ከሚገዶል አንሥቶ፣ በደቡብ እስካለው አስዋን ድረስ፣ የግብፅ ተባባሪዎችን ይገድላሉ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 7 7. የግብፅ ተባባሪ ወታደሮች ይደነግጣሉ፤ ከተሞቻቸው ወድመው የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ፡፡

4
30/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 8 8. ግብፅን በእሳት ሳነድ፣
ረዳቶቿ ሁሉ ሲደቁ፣
እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሰዎች ሁሉ ያውቃሉ፡፡
\v 9 9. በዚያ ቀን አንዳች ችግር ይደርስብናል ብለው ሳያስቡ ኢትዮጵያውያንን ለማስፈራራት መልእክተኞችን በፈጣን መርከቦች እስከ ዐባይ ወንዝ ድረስ እልካለሁ፡፡ ግብፅ መውደሟን ሲሰሙ እጅግ ይደነግጣሉ፡፡ ይህም ሳይውል ሳያድር ይፈጸማል!

6
30/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 10 10. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል
በባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር አማካይነት
ስፍር ቁጥር የሌለውን የግብፅ ሕዝብ አጠፋለሁ፡፡
\v 11 11. ናቡከደነፆርና ለማንም የማይራራ ሰራዊቱ
ግብፅን ለማጥፋት ይመጣሉ፤
ግብፅ በሞቱ ሰዎች ሬሳ ትሞላለች፡፡

3
30/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 12 የዐባይን ወንዝ ምንጭ አደርቃለሁ
ግብፃውያንን ለክፉ ሰዎች እሸጣለሁ፤
እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በትክክል ይፈጸማል፡፡

View File

@ -67,6 +67,7 @@
"27-title",
"28-title",
"29-title",
"29-21",
"30-title",
"31-title",
"32-title",